Gubae

ተስፋ አለኝ

Tesfa Alegn

ተመስገን ማርቆስ · ኃይል አለ

Tesfa Alegn is an Amharic mezmur (worship song) by Temesgen Markos, from the album Hail Ale.

አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x) የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ ተስፋዬም አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x) የገባልኝን ፡ ቃሉ ፡ ይፈጽማልና ይዋሽ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አይደለምና እውነት ፡ ተናጋሪ ፡ ያለውን ፡ የሚፈጽም ቃልኪዳን ፡ አክባሪ ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ ያለ ፡ የለም ቃልኪዳን ፡ አክባሪ ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ ያለ ፡ የለም (፬x) አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x) የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ ተስፋዬም: አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x) እኔ ፡ የምመካበት ፡ የምታመንበት ተስፋዬ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ የምደገፍበት አለኝ ፡ አለኝ ፡ የምለው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ሌላው ፡ አይሆነኝም ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ሌላው ፡ አይሆነኝም (፬x) አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x) የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ ተስፋዬም አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x) ተስፋ ፡ እንደሌለው ፡ ሰው ፡ ተስፋዬን ፡ አልቆርጥም ብዙ ፡ ተስፋ ፡ አለው ፡ መድሃኒያዓለም ያየልኝ ፡ ብዙ ፡ አለ ፡ ለእኔ ፡ የተመኘው ታዲያለሁ ፡ በቃ ፡ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ታዲያለሁ ፡ በቃ ፡ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x) አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x) የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ ተስፋዬም: አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x) አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x) የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ ተስፋዬም አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x) የገባልኝን ፡ ቃሉ ፡ ይፈጽማልና ይዋሽ ፡ ዘንድ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አይደለምና እውነት ፡ ተናጋሪ ፡ ያለውን ፡ የሚፈጽም ቃልኪዳን ፡ አክባሪ ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ ያለ ፡ የለም ቃልኪዳን ፡ አክባሪ ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ ያለ ፡ የለም (፬x) አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x) የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ ተስፋዬም: አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x) እኔ ፡ የምመካበት ፡ የምታመንበት ተስፋዬ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ የምደገፍበት አለኝ ፡ አለኝ ፡ የምለው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ሌላው ፡ አይሆነኝም ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ሌላው ፡ አይሆነኝም (፬x) አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x) የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ ተስፋዬም አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x) ተስፋ ፡ እንደሌለው ፡ ሰው ፡ ተስፋዬን ፡ አልቆርጥም ብዙ ፡ ተስፋ ፡ አለው ፡ መድሃኒያዓለም ያየልኝ ፡ ብዙ ፡ አለ ፡ ለእኔ ፡ የተመኘው ታዲያለሁ ፡ በቃ ፡ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ታዲያለሁ ፡ በቃ ፡ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x) አዝ፦ እኔስ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ (፬x) የተገባልኝ ፡ የተስፋ ፡ ቃል ፡ አለኝ ተስፋዬም: አንድነው ፡ ተስፋን ፡ የሰጠኝ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Temesgen Markos

See all 50 songs by Temesgen Markos