Gubae

አበርታኝ

Abertagn

ተመስገን ማርቆስ · ኃይል አለ

Abertagn is an Amharic mezmur (worship song) by Temesgen Markos, from the album Hail Ale.

አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) እንደ ፡ ሰው ፡ አይደል ፡ መች ፡ ትዋሻለህ ያልከው ፡ ይሆናል ፡ ትፈጽማለህ አምረህ ፡ ውብ ፡ ሆነህ ፡ አንተ ፡ ያልከው ጌታ ፡ የተናገርከው ፡ ሁሉን ፡ አሳመርከው (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) የአንተ ፡ ቃል ፡ ቃል ፡ ነው ፡ አይታጠፍም እንዲሁ ፡ መጥቶ ፡ አይመለስም ይሰራል ፡ ያደርጋል ፡ ይለውጣል ቃል ፡ አጽንቶ ፡ ያቆማል ፡ ዛሬም ፡ ሕያው ፡ ሆኗል (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) አየሁህ ፡ ዛሬ ፡ ስትሰራ ፡ በእኔ ቃልህን ፡ ፈጸምከው ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ወጣሁኝ ፡ አቆመኝ ፡ እንደገና ላሰማ ፡ ምሥጋና ፡ ድንቅ ፡ አድርጓልና (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያደረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) እንደ ፡ ሰው ፡ አይደል ፡ መች ፡ ትዋሻለህ ያልከው ፡ ይሆናል ፡ ትፈጽማለህ አምረህ ፡ ውብ ፡ ሆነህ ፡ አንተ ፡ ያልከው ጌታ ፡ የተናገርከው ፡ ሁሉን ፡ አሳመርከው (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) የአንተ ፡ ቃል ፡ ቃል ፡ ነው ፡ አይታጠፍም እንዲሁ ፡ መጥቶ ፡ አይመለስም ይሰራል ፡ ያደርጋል ፡ ይለውጣል ቃል ፡ አጽንቶ ፡ ያቆማል ፡ ዛሬም ፡ ሕያው ፡ ሆኗል (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x) አየሁህ ፡ ዛሬ ፡ ስትሰራ ፡ በእኔ ቃልህን ፡ ፈጸምከው ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ወጣሁኝ ፡ አቆመኝ ፡ እንደገና ላሰማ ፡ ምሥጋና ፡ ድንቅ ፡ አድርጓልና (፪x) አዝ፦ ያልከው ፡ ይሆናል (፫x) አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሆናል (፪x) ከአፍህ ፡ ቃል ፡ ወጥቶ ፡ አንተ ፡ ተናግረህ ተስፋ ፡ ያደረገ ፡ አንተን ፡ መቼ ፡ ከሰረ ሆኖለት ፡ ሁሉ ፡ ተደላድሎብህ ስጋቱ ፡ ጠፋ ፡ እፎይ ፡ ብሎብህ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Temesgen Markos

See all 50 songs by Temesgen Markos