Gubae

ሲገርም

Segerem

ተመስገን ማርቆስ · ኃይል አለ

Segerem is an Amharic mezmur (worship song) by Temesgen Markos, from the album Hail Ale.

አየሁ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ የለም ኢየሱስ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም ወዳጅ ፡ ቢሆን አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም ስራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ ሁሉ ፡ ነገር ፡ አልቆ በምሥጋና ፡ ሞላኝ ፡ መርገሜን ፡ ወስዶ ስገረም ፡ ስደነቀኝ ፡ ሚስጥሩ ፡ ሰገባኝ የጥያቄዬ ፡ መልስ ፡ ጌታዬ ፡ ሆነልኝ አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም እጄን ፡ በአፌ ፡ ጭኜ ፡ ዛሬ ፡ እንዳመሰግን መከራዬን ፡ ድልድይ ፡ አድርጐ ፡ አሻገረኝ በአለፍኩት ፡ ጐዳና ፡ ከእኔስ ፡ አይለየኝ ተገረም ፡ ብሎኛል ፡ ይህን ፡ ፀጋ ፡ ሰጥቶኝ አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም በጨነቀኝ ፡ ጊዜ ፡ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ጮህኩኝ ማድጋዬን ፡ ሞላው ፡ መጥቶ ፡ አሳረፈኝ ተደላድልኩ ፡ በቃ ፡ ተሞላ ፡ ጓዳዬ ተትረፍርፎልኛል ፡ ተከፍሎ ፡ እዳዬ [1] አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ የለም ኢየሱስ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ ያለ ፡ ኢየሱስ ፡ የለም ወዳጅ ፡ ቢሆን አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም ስራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ ሁሉ ፡ ነገር ፡ አልቆ በምሥጋና ፡ ሞላኝ ፡ መርገሜን ፡ ወስዶ ስገረም ፡ ስደነቀኝ ፡ ሚስጥሩ ፡ ሰገባኝ የጥያቄዬ ፡ መልስ ፡ ጌታዬ ፡ ሆነልኝ አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም እጄን ፡ በአፌ ፡ ጭኜ ፡ ዛሬ ፡ እንዳመሰግን መከራዬን ፡ ድልድይ ፡ አድርጐ ፡ አሻገረኝ በአለፍኩት ፡ ጐዳና ፡ ከእኔስ ፡ አይለየኝ ተገረም ፡ ብሎኛል ፡ ይህን ፡ ፀጋ ፡ ሰጥቶኝ አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም በጨነቀኝ ፡ ጊዜ ፡ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ጮህኩኝ ማድጋዬን ፡ ሞላው ፡ መጥቶ ፡ አሳረፈኝ ተደላድልኩ ፡ በቃ ፡ ተሞላ ፡ ጓዳዬ ተትረፍርፎልኛል ፡ ተከፍሎ ፡ እዳዬ [1] አዝ፦ ጓዳዬ ፡ ሲሞላ ፡ ስገረም ፡ ኦሆ ፡ ስገረም ያሰብኩት ፡ ሲሳካ ፡ ስገረም ፡ አሄ ፡ ስገረም የለመንኩት ፡ ሲሆን ፡ ስገረም ፡ እኔ ፡ ስገረም አየሁ ፡ ወዳጅ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ አባት ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም አየሁ ፡ ውዴ ፡ እንደ ፡ አንተ ፡ የለም

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Temesgen Markos

See all 50 songs by Temesgen Markos