Gubae

ያልከው ይሁን

Yalkew Yehun

ተመስገን ማርቆስ · የደም ኪዳን

Yalkew Yehun is an Amharic mezmur (worship song) by Temesgen Markos, from the album Yedem Kidan.

አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሁን ፡ በእኔ ፡ ላይ (፬x) ፍቃድህ ፡ ይፈጸም ፡ በእኔ ፡ ላይ (፬x) ሁሉን ፡ አስረከብኩህ ፡ ሕይወቴን ፡ ሰጠሁህ አንተ ፡ ያልከው ፡ ብቻ ፡ ይሁን ፡ ተስማማሁ ያለኝን ፡ ውሰደው ፡ አንተው ፡ ታይበት የእኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ የለኝም ፡ ትምክት (፪x) ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ ካንተ ፡ ነዉ (፪x) የሆነዉ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ ካንተ ፡ ነዉ (፪x) የሆነዉ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ ካንተ ፡ ባንተ ፡ ሆኖልኛልና እኔ ፡ ለእኔ ፡ ምለው ፡ አይሆነኝምና ፍቃድህ ፡ በጐ ፡ ነው ፡ ፍጻሜውም ፡ ደስታ አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሁን ፡ ይሻለኛል ፡ ጌታ (፪x) ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ ከንተ ፡ ነዉ (፪x) የሆነዉ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሁን ፡ በእኔ ፡ ላይ (፬x) ፍቃድህ ፡ ይፈጸም ፡ በእኔ ፡ ላይ (፬x) ሁሉን ፡ አስረከብኩህ ፡ ሕይወቴን ፡ ሰጠሁህ አንተ ፡ ያልከው ፡ ብቻ ፡ ይሁን ፡ ተስማማሁ ያለኝን ፡ ውሰደው ፡ አንተው ፡ ታይበት የእኔ ፡ ነው ፡ የምለው ፡ የለኝም ፡ ትምክት (፪x) ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ ካንተ ፡ ነዉ (፪x) የሆነዉ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ ካንተ ፡ ነዉ (፪x) የሆነዉ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ ካንተ ፡ ባንተ ፡ ሆኖልኛልና እኔ ፡ ለእኔ ፡ ምለው ፡ አይሆነኝምና ፍቃድህ ፡ በጐ ፡ ነው ፡ ፍጻሜውም ፡ ደስታ አንተ ፡ ያልከው ፡ ይሁን ፡ ይሻለኛል ፡ ጌታ (፪x) ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ ሁሉ ፡ ከንተ ፡ ነዉ (፪x) የሆነዉ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነዉ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Temesgen Markos

See all 50 songs by Temesgen Markos