Gubae

በጨነቀኝ ጊዜ

Becheneqegn Gizie

ተመስገን ማርቆስ · ኃይል አለ

Becheneqegn Gizie is an Amharic mezmur (worship song) by Temesgen Markos, from the album Hail Ale.

በጨነቀኝ ፡ ጊዜ ፡ ፀሎቴ በእንባ ፡ ስነግርህ ፡ ጭንቀቴን ለካስ ፡ ሰምተኸኛል ፡ ተመሥገን ነዶ ፡ አስታቀፍከኝ ፡ ያማረውን አዝ፦ በዚያ ፡ በጣር ፡ ጊዜ ፡ ለሰማኸኝ በሄድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ለመራኸኝ ይሰዋ ፡ በፊትህ ፡ ምሥጋናዬ ሰምሮልኝ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ኑሮዬ (፪x) ሰምሮልኝ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ኑሮዬ (፬x) ሁሉ ፡ አልፎ ፡ ዛሬ ፡ ዘምራለሁ የቃርሚያውን ፡ ሕይወት ፡ አልፌያለሁ እልፍ ፡ አደረገኝ ፡ አከበረኝ በአምላኬ ፡ ከፍታን ፡ አገኘሁኝ አዝ፦ በዚያ ፡ በጣር ፡ ጊዜ ፡ ለሰማኸኝ በሄድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ለመራኸኝ ይሰዋ ፡ በፊትህ ፡ ምሥጋናዬ ሰምሮልኝ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ኑሮዬ (፪x) እንደመሸ ፡ አልቀረም ፡ ነግቶልኛል ከአምላኬ ፡ ጉብኝት ፡ ሆኖልኛል የጨለማው ፡ ዘመን ፡ አለፈና ልዘምር ፡ በቃሁኝ ፡ አልኩኝ ፡ ቀና አዝ፦ በዚያ ፡ በጣር ፡ ጊዜ ፡ ለሰማኸኝ በሄድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ለመራኸኝ ይሰዋ ፡ በፊትህ ፡ ምሥጋናዬ ሰምሮልኝ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ኑሮዬ (፪x) በጨነቀኝ ፡ ጊዜ ፡ ፀሎቴ በእንባ ፡ ስነግርህ ፡ ጭንቀቴን ለካስ ፡ ሰምተኸኛል ፡ ተመሥገን ነዶ ፡ አስታቀፍከኝ ፡ ያማረውን አዝ፦ በዚያ ፡ በጣር ፡ ጊዜ ፡ ለሰማኸኝ በሄድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ለመራኸኝ ይሰዋ ፡ በፊትህ ፡ ምሥጋናዬ ሰምሮልኝ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ኑሮዬ (፪x) ሰምሮልኝ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ኑሮዬ (፬x) ሁሉ ፡ አልፎ ፡ ዛሬ ፡ ዘምራለሁ የቃርሚያውን ፡ ሕይወት ፡ አልፌያለሁ እልፍ ፡ አደረገኝ ፡ አከበረኝ በአምላኬ ፡ ከፍታን ፡ አገኘሁኝ አዝ፦ በዚያ ፡ በጣር ፡ ጊዜ ፡ ለሰማኸኝ በሄድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ለመራኸኝ ይሰዋ ፡ በፊትህ ፡ ምሥጋናዬ ሰምሮልኝ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ኑሮዬ (፪x) እንደመሸ ፡ አልቀረም ፡ ነግቶልኛል ከአምላኬ ፡ ጉብኝት ፡ ሆኖልኛል የጨለማው ፡ ዘመን ፡ አለፈና ልዘምር ፡ በቃሁኝ ፡ አልኩኝ ፡ ቀና አዝ፦ በዚያ ፡ በጣር ፡ ጊዜ ፡ ለሰማኸኝ በሄድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ለመራኸኝ ይሰዋ ፡ በፊትህ ፡ ምሥጋናዬ ሰምሮልኝ ፡ አየሁኝ ፡ በአንተ ፡ ኑሮዬ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Temesgen Markos

See all 50 songs by Temesgen Markos