Gubae

ኃይል አለ

Hail Ale

ተመስገን ማርቆስ · ኃይል አለ

Hail Ale is an Amharic mezmur (worship song) by Temesgen Markos, from the album Hail Ale.

አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) አልዝልም ፡ ልሂድ ፡ ወደፊት አልቀርም ፡ ባለሁበት ወጣለሁ ፡ እዘረጋለሁ ያለኝን ፡ ሄጄ ፡ ወርሳለሁ (፪x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) የጠራኝ ፡ የታመነ ፡ ነው አልፈራም ፡ ለእኔ ፡ ጋሻ ፡ ነው መንፈሱ ፡ በላዬ ፡ ወርዷል እንድቆም ፡ ጉልበት ፡ ሆኖኛል (፪x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) ብርቱ ፡ ነኝ ፡ ዛሬም ፡ በጌታ ልዘምር ፡ ትጥቄን ፡ ሳልፈታ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬ ፡ እንደገና ድሉ ፡ የእኔ ፡ የእኔ ፡ ነውና (፪x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) አልዝልም ፡ ልሂድ ፡ ወደፊት አልቀርም ፡ ባለሁበት ወጣለሁ ፡ እዘረጋለሁ ያለኝን ፡ ሄጄ ፡ ወርሳለሁ (፪x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) የጠራኝ ፡ የታመነ ፡ ነው አልፈራም ፡ ለእኔ ፡ ጋሻ ፡ ነው መንፈሱ ፡ በላዬ ፡ ወርዷል እንድቆም ፡ ጉልበት ፡ ሆኖኛል (፪x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x) ብርቱ ፡ ነኝ ፡ ዛሬም ፡ በጌታ ልዘምር ፡ ትጥቄን ፡ ሳልፈታ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬ ፡ እንደገና ድሉ ፡ የእኔ ፡ የእኔ ፡ ነውና (፪x) አዝ፦ ዛሬም ፡ ጉልበታም ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ዛሬም ፡ ኃይለኛ ፡ ነው (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው (፬x) ኃይል ፡ አለ ፡ ለመዘመር ኃይል ፡ አለ ፡ ዳግም ፡ ለመቆም ኃይል ፡ አለ ፡ ጥሶ ፡ ለመሄድ ኃይል ፡ አለ ፡ ከአምላኬ ፡ ዘንድ ኃይል ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ ኃይል ፡ አለ (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Temesgen Markos

See all 50 songs by Temesgen Markos