Gubae

ለእኔ ነው

Lenie New

ተመስገን ማርቆስ · የደም ኪዳን

Lenie New is an Amharic mezmur (worship song) by Temesgen Markos, from the album Yedem Kidan.

አዝ፦ የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) ለእኔ ፡ ነው ፡ መንክራተቱ መስቀል ፡ ላይ ፡ ውሎ ፡ መሞቱ ያኔ ፡ የፈሰሰው ፡ ደሙ አኑሮኛል ፡ ዛሬም ፡ በቤቱ እንደሚታረድ ፡ በግ ፡ ዝም ፡ ያለው ግርፋት ፡ ስቃዩ ፡ ለእኔ ፡ ነው ሞቴን ፡ የሞተልኝ ፡ በጐልጐታ ውርደቴን ፡ ተዋርዶ ፡ ክፉን ፡ መታ በሕይወት ፡ አለሁኝ ፡ ዛሬም ፡ በዚህ ፡ ጌታ አዝ፦ የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) ለእኔ ፡ ነው ፡ መንክራተቱ መስቀል ፡ ላይ ፡ ውሎ ፡ መሞቱ ያኔ ፡ የፈሰሰው ፡ ደሙ አኑሮኛል ፡ ዛሬም ፡ በቤቱ ክቡር ፡ ሆኖ ፡ ሳለ ፡ የከበረ ጌታዬ ፡ ስለእኔ ፡ ራሱን ፡ ጣለ እርቃኑን ፡ ሰቀሉት ፡ በእንጨት ፡ ላይ ሃፍረቴን ፡ ሸፈነው ፡ እርሱ ፡ ሊታይ ዝቅ ፡ አለ ፡ ወረደ ፡ ያ ፡ ኤልሻዳይ አዝ፦ የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) ለእኔ ፡ ነው ፡ መንክራተቱ መስቀል ፡ ላይ ፡ ውሎ ፡ መሞቱ ያኔ ፡ የፈሰሰው ፡ ደሙ አኑሮኛል ፡ ዛሬም ፡ በቤቱ ስለእኔ ፡ ያለው ፡ ፍቅር ፡ ስለልጁ ነፍሱን ፡ እስከመስጠት ፡ ነበር ፡ እርሱ የእኔን ፡ በደል ፡ ጌታ ፡ ተሸከመ ተራራውን ፡ ወጣ ፡ ብዙ ፡ ደከመ ያኔ ፡ ቀራንዮ ፡ ሁሉ ፡ ተፈጸመ አዝ፦ የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) ለእኔ ፡ ነው ፡ መንክራተቱ መስቀል ፡ ላይ ፡ ቅሎ ፡ መሞቱ ያኔ ፡ የፈሰሰው ፡ ደሙ አኑሮኛል ፡ ዛሬም ፡ በቤቱ አዝ፦ የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) ለእኔ ፡ ነው ፡ መንክራተቱ መስቀል ፡ ላይ ፡ ውሎ ፡ መሞቱ ያኔ ፡ የፈሰሰው ፡ ደሙ አኑሮኛል ፡ ዛሬም ፡ በቤቱ እንደሚታረድ ፡ በግ ፡ ዝም ፡ ያለው ግርፋት ፡ ስቃዩ ፡ ለእኔ ፡ ነው ሞቴን ፡ የሞተልኝ ፡ በጐልጐታ ውርደቴን ፡ ተዋርዶ ፡ ክፉን ፡ መታ በሕይወት ፡ አለሁኝ ፡ ዛሬም ፡ በዚህ ፡ ጌታ አዝ፦ የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) ለእኔ ፡ ነው ፡ መንክራተቱ መስቀል ፡ ላይ ፡ ውሎ ፡ መሞቱ ያኔ ፡ የፈሰሰው ፡ ደሙ አኑሮኛል ፡ ዛሬም ፡ በቤቱ ክቡር ፡ ሆኖ ፡ ሳለ ፡ የከበረ ጌታዬ ፡ ስለእኔ ፡ ራሱን ፡ ጣለ እርቃኑን ፡ ሰቀሉት ፡ በእንጨት ፡ ላይ ሃፍረቴን ፡ ሸፈነው ፡ እርሱ ፡ ሊታይ ዝቅ ፡ አለ ፡ ወረደ ፡ ያ ፡ ኤልሻዳይ አዝ፦ የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) ለእኔ ፡ ነው ፡ መንክራተቱ መስቀል ፡ ላይ ፡ ውሎ ፡ መሞቱ ያኔ ፡ የፈሰሰው ፡ ደሙ አኑሮኛል ፡ ዛሬም ፡ በቤቱ ስለእኔ ፡ ያለው ፡ ፍቅር ፡ ስለልጁ ነፍሱን ፡ እስከመስጠት ፡ ነበር ፡ እርሱ የእኔን ፡ በደል ፡ ጌታ ፡ ተሸከመ ተራራውን ፡ ወጣ ፡ ብዙ ፡ ደከመ ያኔ ፡ ቀራንዮ ፡ ሁሉ ፡ ተፈጸመ አዝ፦ የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) የመስቀሉ ፡ ፍቅር (፬x) ለእኔ ፡ ነው ፡ መንክራተቱ መስቀል ፡ ላይ ፡ ቅሎ ፡ መሞቱ ያኔ ፡ የፈሰሰው ፡ ደሙ አኑሮኛል ፡ ዛሬም ፡ በቤቱ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Temesgen Markos

See all 50 songs by Temesgen Markos