እግዚአብሔር ምርኳችንን
Egziabhier Merkuachenen
መሰረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ · የአዲስ ኪዳን በግ
Egziabhier Merkuachenen is an Amharic mezmur (worship song) by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold, from the album Yeadis Kidan Beg.
እግዚአብሔር ፡ ምርኳችንን ፡ በመለሰልን ፡ ጊዜ እጅግ ፡ ደስተኞች ፡ ሆንን (፪x) ሃሴትንም ፡ ደስታንም ፡ ተሞላን ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለዓለም ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በሰማያት ፡ ሰማያት ክብር ፡ ይገባዋል (፪x) ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለአለም እግዚአብሔር ፡ ምርኳችንን ፡ በመለሰልን ፡ ጊዜ እጅግ ፡ ደስተኞች ፡ ሆንን (፪x) ሃሴትንም ፡ ደስታንም ፡ ተሞላን ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለዓለም ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በሰማያት ፡ ሰማያት ክብር ፡ ይገባዋል (፪x) ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለአለም
More songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold
Eneho Yealemen Hatiyat YemiyaswegedGenana New EyesusGubaewen Hulu BarkewMederena MolawaOhoho Bemeder Lay Ohoho Besemay
See all 24 songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold

