Gubae

እርስ በእርሳችሁ

Ers Berasachehu

መሰረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ · የአዲስ ኪዳን በግ

Ers Berasachehu is an Amharic mezmur (worship song) by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold, from the album Yeadis Kidan Beg.

አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፬x)   ግቅራቹህ ፡ ያለግብዝነት ፡ ይሁን ክፉውን ፡ ነገር ፡ ተጸየፉ ከበጐ ፡ ነገር ፡ ጋር ፡ ተባበሩ በወንድማማች ፡ መዋደድ ፡ ተዋደዱ አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፪x) እርስ ፡ በእርሳቹህ ፡ ተከባበሩ ለስራ ፡ ከመትጋት ፡ አትለግሙ በመንፈስ ፡ ግምት ፡ እንኳን ፡ ጥሩ ፡ ሁኑ ደግሞም ፡ ለጌታ ፡ ተገዙ አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፪x) በተስፋም ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይበላቹህ በመከራቹህ ፡ ሁሉ ፡ ታገሱ በጸሎትም ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ጽኑ ቅዱሳንን ፡ በሚያስፈልጋቸው ፡ እርዱ አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፪x) አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፬x)   ግቅራቹህ ፡ ያለግብዝነት ፡ ይሁን ክፉውን ፡ ነገር ፡ ተጸየፉ ከበጐ ፡ ነገር ፡ ጋር ፡ ተባበሩ በወንድማማች ፡ መዋደድ ፡ ተዋደዱ አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፪x) እርስ ፡ በእርሳቹህ ፡ ተከባበሩ ለስራ ፡ ከመትጋት ፡ አትለግሙ በመንፈስ ፡ ግምት ፡ እንኳን ፡ ጥሩ ፡ ሁኑ ደግሞም ፡ ለጌታ ፡ ተገዙ አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፪x) በተስፋም ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይበላቹህ በመከራቹህ ፡ ሁሉ ፡ ታገሱ በጸሎትም ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ጽኑ ቅዱሳንን ፡ በሚያስፈልጋቸው ፡ እርዱ አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold

See all 24 songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold