Gubae

እግዚአብሔር አለ

Egziabhier Ale

መሰረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ · የአዲስ ኪዳን በግ

Egziabhier Ale is an Amharic mezmur (worship song) by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold, from the album Yeadis Kidan Beg.

እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በሰማይ ፡ በላይ ፡ በክብሩ ይገዙለታል ፡ ለእርሱ ፡ ሰማይና ፡ ምድሩ ለማያምኑት ፡ ሞኝነት ፡ ነው ለእኛ ፡ ግን ፡ ሕይወት ፡ ነው ፡ ሃሌሉያ (፪x) እናውጃለን ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ እንመሰክራለን ፡ እኛ ፡ ፈጣሪ ፡ አለ ለምንድነው ፡ ተስፋችን ፡ ነው ለማያምኑት ፡ ግን ፡ ጥፋት ፡ ነው (፪x) ለውጦናል ፡ እኛን ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ በቃሉ ፡ አናምናለን ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ ለምንድነው ፡ ሕይወታችን ፡ ነው ለሚጠፉት ፡ ግን ፡ ሞት ፡ ነው (፪x) ሲሰራ ፡ አይተናል ፡ እና ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ ፍቅሩንም ፡ ቀምሰናል ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ ፈውስን ፡ በልጁ ፡ አግኝተናል የዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ ሰጥቶናል (፪x) ክብሩን ፡ አይተናል ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ እንመሰክራለን ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ መስቀሉን ፡ ለእኛ ፡ ክብራችን ፡ ነው ሕይወት ፡ ሰላማችን ፡ ሃይላችን ፡ ነው (፪x) እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በሰማይ ፡ በላይ ፡ በክብሩ ይገዙለታል ፡ ለእርሱ ፡ ሰማይና ፡ ምድሩ ለማያምኑት ፡ ሞኝነት ፡ ነው ለእኛ ፡ ግን ፡ ሕይወት ፡ ነው ፡ ሃሌሉያ (፪x) እናውጃለን ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ እንመሰክራለን ፡ እኛ ፡ ፈጣሪ ፡ አለ ለምንድነው ፡ ተስፋችን ፡ ነው ለማያምኑት ፡ ግን ፡ ጥፋት ፡ ነው (፪x) ለውጦናል ፡ እኛን ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ በቃሉ ፡ አናምናለን ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ ለምንድነው ፡ ሕይወታችን ፡ ነው ለሚጠፉት ፡ ግን ፡ ሞት ፡ ነው (፪x) ሲሰራ ፡ አይተናል ፡ እና ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ ፍቅሩንም ፡ ቀምሰናል ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ ፈውስን ፡ በልጁ ፡ አግኝተናል የዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ ሰጥቶናል (፪x) ክብሩን ፡ አይተናል ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ እንመሰክራለን ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ መስቀሉን ፡ ለእኛ ፡ ክብራችን ፡ ነው ሕይወት ፡ ሰላማችን ፡ ሃይላችን ፡ ነው (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold

See all 24 songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold