Gubae

እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ

Eneho Yealemen Hatiyat Yemiyasweged

መሰረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ · ዝናህ የገነነው

Eneho Yealemen Hatiyat Yemiyasweged is an Amharic mezmur (worship song) by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold, from the album Zenah Yegenenew.

ለሰው ፡ ሁሉ ፡ የሚያበራው እውነተኛው ፡ የዓለም ፡ ብርሃን በዓለም ፡ ውስጥ ፡ የነበረው ዓለሙ ፡ ግን ፡ ያላወቀው አዝ፦ እነሆ ፡ የዓለምን ፡ ኃጢአት ፡ የሚያስወግድ ዮሐንስ ፡ የመሰከረለት ፡ የእግዚአብሔር ፡ በግ (፪x) ለተቀበሉት ፡ ሁሉ ፡ ግን ፡ በስሙም ፡ ለሚያምኑም የእግዚአብሔር ፡ ልጆች ፡ ይሆኑ ፡ ዘንድ ስልጣንንም ፡ ሰጣቸው አዝ፦ እነሆ ፡ የዓለምን ፡ ኃጢአት ፡ የሚያስወግድ ዮሐንስ ፡ የመሰከረለት ፡ የእግዚአብሔር ፡ በግ (፪x) እውነትን ፡ ተሞልቶ ፡ በእኛ ፡ ውስጥ ፡ ያደረ ኢየሱስ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ቀኝ ፡ የከበረ እግዚአብሔርን ፡ የለም ፡ ያየው በአባቱ ፡ እቅፍ ፡ ያለው ፡ ግን ፡ ተረከው አዝ፦ እነሆ ፡ የዓለምን ፡ ኃጢአት ፡ የሚያስወግድ ዮሐንስ ፡ የመሰከረለት ፡ የእግዚአብሔር ፡ በግ (፪x) ለሰው ፡ ሁሉ ፡ የሚያበራው እውነተኛው ፡ የዓለም ፡ ብርሃን በዓለም ፡ ውስጥ ፡ የነበረው ዓለሙ ፡ ግን ፡ ያላወቀው አዝ፦ እነሆ ፡ የዓለምን ፡ ኃጢአት ፡ የሚያስወግድ ዮሐንስ ፡ የመሰከረለት ፡ የእግዚአብሔር ፡ በግ (፪x) ለተቀበሉት ፡ ሁሉ ፡ ግን ፡ በስሙም ፡ ለሚያምኑም የእግዚአብሔር ፡ ልጆች ፡ ይሆኑ ፡ ዘንድ ስልጣንንም ፡ ሰጣቸው አዝ፦ እነሆ ፡ የዓለምን ፡ ኃጢአት ፡ የሚያስወግድ ዮሐንስ ፡ የመሰከረለት ፡ የእግዚአብሔር ፡ በግ (፪x) እውነትን ፡ ተሞልቶ ፡ በእኛ ፡ ውስጥ ፡ ያደረ ኢየሱስ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ቀኝ ፡ የከበረ እግዚአብሔርን ፡ የለም ፡ ያየው በአባቱ ፡ እቅፍ ፡ ያለው ፡ ግን ፡ ተረከው አዝ፦ እነሆ ፡ የዓለምን ፡ ኃጢአት ፡ የሚያስወግድ ዮሐንስ ፡ የመሰከረለት ፡ የእግዚአብሔር ፡ በግ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold

See all 24 songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold