Gubae

ኦሆሆ በምድር ላይ ኦሆሆ በሰማይ

Ohoho Bemeder Lay Ohoho Besemay

መሰረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ · ዝናህ የገነነው

Ohoho Bemeder Lay Ohoho Besemay is an Amharic mezmur (worship song) by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold, from the album Zenah Yegenenew.

አዝ፦ ኦሆሆ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ኦሆሆ ፡ በሰማይ እልልታ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ እልልታ ፡ በሰማይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ከበረ ፡ በዓለም ፡ ላይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ነገሠ ፡ በዓለም ፡ ላይ (፪x) የወንጌሉ ፡ ስራ ፡ ድንቅን ፡ አደረገ ጸድቅን ፡ እየዘራ ፡ ፍርድን ፡ አስወገደ ሽባው ፡ ተተርትሮ ፡ እውሩ ፡ ዐይኑ ፡ በራ ምስኪኑ ፡ ከወድቀት ፡ ተነስቶ ፡ እግሩ ፡ ጸና አዝ፦ ኦሆሆ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ኦሆሆ ፡ በሰማይ እልልታ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ እልልታ ፡ በሰማይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ከበረ ፡ በዓለም ፡ ላይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ነገሠ ፡ በዓለም ፡ ላይ (፪x) ለነገድ ፡ ለቋንቋ ፡ ተነገረ ፡ አዋጁ ፍቅርን ፡ እንደሰጠን ፡ እግዚአብሔር ፡ በልጁ የምስራቹ ፡ ቃል ፡ ሆነልን ፡ ብርሃን በጨለማ ፡ ያሉ ፡ አዩት ፡ ጌታችንን አዝ፦ ኦሆሆ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ኦሆሆ ፡ በሰማይ እልልታ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ እልልታ ፡ በሰማይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ከበረ ፡ በዓለም ፡ ላይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ነገሠ ፡ በዓለም ፡ ላይ (፪x) ቃሉ ፡ እየነጐደ ፡ ምድርን ፡ አለበሰ የዲያቢሎስን ፡ ክንድ ፡ እያፈራረሰ ለኃጢአት ፡ እስረኞች ፡ ክብደት ፡ ጸናባቸው ኢየሱስ ፡ ዋስ ፡ ሆነና ፡ ነፃ ፡ ለቀቃቸው አዝ፦ ኦሆሆ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ኦሆሆ ፡ በሰማይ እልልታ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ እልልታ ፡ በሰማይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ከበረ ፡ በዓለም ፡ ላይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ነገሠ ፡ በዓለም ፡ ላይ (፪x) አዝ፦ ኦሆሆ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ኦሆሆ ፡ በሰማይ እልልታ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ እልልታ ፡ በሰማይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ከበረ ፡ በዓለም ፡ ላይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ነገሠ ፡ በዓለም ፡ ላይ (፪x) የወንጌሉ ፡ ስራ ፡ ድንቅን ፡ አደረገ ጸድቅን ፡ እየዘራ ፡ ፍርድን ፡ አስወገደ ሽባው ፡ ተተርትሮ ፡ እውሩ ፡ ዐይኑ ፡ በራ ምስኪኑ ፡ ከወድቀት ፡ ተነስቶ ፡ እግሩ ፡ ጸና አዝ፦ ኦሆሆ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ኦሆሆ ፡ በሰማይ እልልታ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ እልልታ ፡ በሰማይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ከበረ ፡ በዓለም ፡ ላይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ነገሠ ፡ በዓለም ፡ ላይ (፪x) ለነገድ ፡ ለቋንቋ ፡ ተነገረ ፡ አዋጁ ፍቅርን ፡ እንደሰጠን ፡ እግዚአብሔር ፡ በልጁ የምስራቹ ፡ ቃል ፡ ሆነልን ፡ ብርሃን በጨለማ ፡ ያሉ ፡ አዩት ፡ ጌታችንን አዝ፦ ኦሆሆ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ኦሆሆ ፡ በሰማይ እልልታ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ እልልታ ፡ በሰማይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ከበረ ፡ በዓለም ፡ ላይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ነገሠ ፡ በዓለም ፡ ላይ (፪x) ቃሉ ፡ እየነጐደ ፡ ምድርን ፡ አለበሰ የዲያቢሎስን ፡ ክንድ ፡ እያፈራረሰ ለኃጢአት ፡ እስረኞች ፡ ክብደት ፡ ጸናባቸው ኢየሱስ ፡ ዋስ ፡ ሆነና ፡ ነፃ ፡ ለቀቃቸው አዝ፦ ኦሆሆ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ኦሆሆ ፡ በሰማይ እልልታ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ እልልታ ፡ በሰማይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ከበረ ፡ በዓለም ፡ ላይ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ነገሠ ፡ በዓለም ፡ ላይ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold

See all 24 songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold