Gubae

ምድርና ሞላዋ

Mederena Molawa

መሰረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ · ዝናህ የገነነው

Mederena Molawa is an Amharic mezmur (worship song) by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold, from the album Zenah Yegenenew.

እግዚአብሔር ፡ እሩህሩህና ፡ መሃሪ ፡ ነው ከቁጣ ፡ የራቀ ፡ ምህረቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ለሚታገሱት ፡ ሁሉ ፡ ቸር ፡ ነው ምህረቱም ፡ በስራው ፡ ሁሉ ፡ ላይ ፡ ነው አዝ፦ ምድርና ፡ ሞላዋን ፡ በኃይሉ ፡ ለገዛው ሊታይ ፡ በማይቻል ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ላለው ለርሱ ፡ እቀኛለሁ ፡ አዜማለሁ (፪x) ስለ ፡ ነገሠ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ከፍ ፡ ከፍ ፡ ስላለ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ግርማው ፡ ስለሚያስፈራ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ሥሙ ፡ ታላቅ ፡ ስለሆነ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል አዝ፦ ምድርና ፡ ሞላዋን ፡ በኃይሉ ፡ ለገዛው ሊታይ ፡ በማይቻል ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ላለው ለርሱ ፡ እቀኛለሁ ፡ አዜማለሁ (፪x) ጉልበት ፡ ሁሉ ፡ ለእርሱ ፡ ይንበረከካሉ አፍም ፡ ሁሉ ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ፡ ያቀርባሉ መላእክት ፡ በሰማይ ፡ ለክብሩ ፡ ያዜማሉ ቅዱሳን ፡ በናፍቆት ፡ በምድር ፡ ይቀኛሉ አዝ፦ ምድርና ፡ ሞላዋን ፡ በኃይሉ ፡ ለገዛው ሊታይ ፡ በማይቻል ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ላለው ለርሱ ፡ እቀኛለሁ ፡ አዜማለሁ (፫x) እግዚአብሔር ፡ እሩህሩህና ፡ መሃሪ ፡ ነው ከቁጣ ፡ የራቀ ፡ ምህረቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ለሚታገሱት ፡ ሁሉ ፡ ቸር ፡ ነው ምህረቱም ፡ በስራው ፡ ሁሉ ፡ ላይ ፡ ነው አዝ፦ ምድርና ፡ ሞላዋን ፡ በኃይሉ ፡ ለገዛው ሊታይ ፡ በማይቻል ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ላለው ለርሱ ፡ እቀኛለሁ ፡ አዜማለሁ (፪x) ስለ ፡ ነገሠ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ከፍ ፡ ከፍ ፡ ስላለ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ግርማው ፡ ስለሚያስፈራ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ሥሙ ፡ ታላቅ ፡ ስለሆነ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል አዝ፦ ምድርና ፡ ሞላዋን ፡ በኃይሉ ፡ ለገዛው ሊታይ ፡ በማይቻል ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ላለው ለርሱ ፡ እቀኛለሁ ፡ አዜማለሁ (፪x) ጉልበት ፡ ሁሉ ፡ ለእርሱ ፡ ይንበረከካሉ አፍም ፡ ሁሉ ፡ ለእርሱ ፡ ምሥጋና ፡ ያቀርባሉ መላእክት ፡ በሰማይ ፡ ለክብሩ ፡ ያዜማሉ ቅዱሳን ፡ በናፍቆት ፡ በምድር ፡ ይቀኛሉ አዝ፦ ምድርና ፡ ሞላዋን ፡ በኃይሉ ፡ ለገዛው ሊታይ ፡ በማይቻል ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ላለው ለርሱ ፡ እቀኛለሁ ፡ አዜማለሁ (፫x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold

See all 24 songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold