Gubae

የነፍስ ምርጫ

Yenefs Mercha

አስራት ሙላቸው · ሕይወትህ ሕይወቴ · 2017

Yenefs Mercha is an Amharic mezmur (worship song) by Asrat Mulachew, from the album Hiwoteh Hiwotie (2017).

መቼም ብዙ - ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ በባህሪያቸው አማልክት ሳይሆኑ አምላክ ነን የሚሉ ከማንም/ከየቱም ጋር ሳታነፃፅርህ ሳታወዳድርህ ነፍሴ ወዳህ በላይዋ ሾመችህ አንተን እግዚአብሄር የነፍሴ ምርጫ ነህ የነፍሴ /2 የቤቴ ምርጫ ነህ የቤቴ/2 መቼም ኑሮ አይሞላ ቢለፋ ቢደከም አንተ የሌለህበት ሩጫ ዋጋ የለውም/ሩጫም አያረካም ፅድቅህን የፈለገ መንግስትህን ያለ እርሱ ነው በሰማይ በምድር የታደለ የነገሮች መሙላት የነገሮች መጉደል ለመስፈርት አይቀርብም አንተን ለመከተል ከብዙ ዕልፍ መሃል የተመረጥክ ነህ ልክ እንደአባቶቼ ለኔም ምርጫዬ ነህ የነፍሴ ምርጫ ነህ የነፍሴ /2 የቤቴ ምርጫ ነህ የቤቴ/2 የሁሉ ጌታ ነህ ምርጫዬ ያረኩህ ያዋጣኛል ብዬ የተከተልኩህ ለሰማዩ ቤቴ ዋስትና ከሆንከኝ እኔ ለምን ልፍራ በምድር እያለሁኝ የነገሮች መሙላት የነገሮች መጉደል ለመስፈርት አይቀርብም አንተን ለመከተል ከብዙ ዕልፍ መሃል የተመረጥክ ነህ ልክ እንደሌሎቹ ለኔም ምርጫዬ ነህ የነፍሴ ምርጫ ነህ የነፍሴ /2 የቤቴ ምርጫ ነህ የቤቴ/2 ምርጫዬ ነህ /2/ እኔና ቤቴ ምናመልክህ ምርጫዬ ነህ /2/ በኔና በቤቴ የምትመለክ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Asrat Mulachew

See all 13 songs by Asrat Mulachew