Gubae

ክበርልኝ

Egezalehalew

አስራት ሙላቸው · ሕይወትህ ሕይወቴ · 2017

Egezalehalew is an Amharic mezmur (worship song) by Asrat Mulachew, from the album Hiwoteh Hiwotie (2017).

ይገባሃል መሰጠቴ አክብሮቴ መገዛቴ ይገባሃል ማንነቴ ይህ ህይወቴ እራስህን ለኔ ሰጠህ - ቅድስና ባህሪህ ነው (ኔም ላንተ ሆ) እኔም ላንተ እቀደሳለሁ እገዛልሃለሁ /4/ ሁሌ አመልክሃለሁ /2/ አባት እያልኩህ ክብር አልነፍግህም ጌታ እያልኩህ አላዋርድህም በከንፈር ብቻ አለሁ እያልኩኝ በራቀህ ልቤ አላመልክህም እገዛልሃለሁ /4/ ሁሌ አመልክሃለሁ /2/ አባት ነህና ያባትነትክን መገዛት ጌታ ነህና የሚገባህን መፈራት እሰጥሃለሁ አመልክሃለሁ ከፍፁም ልቤ ያንተ መክበር ነው ጥማት ረሃቤ እገዛልሃለሁ /4/ ሁሌ አመልክሃለሁ /2/ ላመልክህ እወዳለሁ ክብሬን ልጥልልህ አንተን ማመስገኔ ክብር ነው ለእኔ እገዛልሃለሁ /4/ ሁሌ አመልክሃለሁ /2/

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Asrat Mulachew

See all 13 songs by Asrat Mulachew