Gubae

ምህረትህ ብዙ

Meheretih Bezu

አስራት ሙላቸው · ሕይወትህ ሕይወቴ · 2017

Meheretih Bezu is an Amharic mezmur (worship song) by Asrat Mulachew, from the album Hiwoteh Hiwotie (2017).

አምላኬ ምህረትህ ብዙ ነው ብዙ ይቅርታህ ብዙ ነው ብዙ ፍቅርህ ብዙ ነው ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ምህረትህ/ ይቅርታህ/ ፍቅርህ/ ትዕግስትህ ብዙ ነው ብዙ ብዙ ነው ምህረትህ/ ይቅርታህ/ ፍቅርህ/ ትዕግስትህ ብዙ ነው እንደበደሌማ እንደ ኃጢያቴ በፈሰሰ ነበር ቁጣህ በህይወቴ እንደ እግዚአብሄር ፍቅር እንደምህረትህ አለሁ እስከዛሬ አልጠፋሁ ከፊትህ አልሆንም እንዳልተደረገለት ሰው አልዋሽም በህይወቴ ባደረገው በብዙ ረድቶኛል ምህረትህ ያኖረኛል ለዘለዓለም በቤትህ በስጋዬ ተመኝቼ ባይኔም አምሮት ተገዝቼ ገሰገስኩኝ ብዙ ርቄ አልቀረልኝም መውደቄ አንተ ግን ፃድቅ ነህ አንተ ግን ይቅር ባይ ፈጥነህ ራራህልኝ ሁኔታዬን ስታይ ደግመህ ተቀበልከኝ አልተፀየፍከኝ በምህረትህ ብዛት ቤትህ ገባሁኝ በምህረትህ ነው ጌታዬ በምህረትህ ነው ቤትህ መግባቴ ጌታዬ በምህረትህ ነው በምህረትህ ነው ጌታዬ በምህረትህ ነው ዛሬን ማየቴ ጌታዬ በምህረትህ ነው አይቻለሁ ምህረቱን ቀምሻለሁ ቸር መሆኑን በየቀኑ ሁሌ አዲስ ነው ፍጥረት ሁሉ ያመስግነው ምህረቱ ትዝ እያለው፣ ባሪያውን ካሰበው፣ ፈቅጄ አመሰግነዋለሁ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Asrat Mulachew

See all 13 songs by Asrat Mulachew