Gubae

ብዙ የሆንክልኝ

Bezu Yehonkelegn

አገኝሁ ይደግ · ብዙ የሆንክልኝ · 2009

Bezu Yehonkelegn is an Amharic mezmur (worship song) by Agegnehu Yideg, from the album Bezu Yehonkelegn (2009).

ርዕስ ብዙ የሆንክልኝ አልበም ብዙ የሆንክልኝ ክብሬ ማዕረጌ ነህ ጌታዬ በመስቀል የሞትከው ባለውለታዬ ክብሬ ማዕረጌ ነህ ጌታዬ ብዙ የሆንክልኝ ባለውለታዬ ጌታዬ ጌታዬ ጌታዬ (፬x) አዝ ውለታው (፫x) (ውለታው በዛብኝ) እግዚአብሔር አምላኬ ድንቅ አደረገልኝ (ውለታው በዛብኝ) ውለታው (፫x) (ውለታው በዛብኝ) ናዝራዊው ወዳጄ ብዙ አደረገልኝ (ውለታው በዛብኝ) ኢየሱሴ ለእኔ በመስቀል ሞተልኝ (ውለታው በዛብኝ) በእንጨት ተንጠልጥሎ እርግማን ሆነልኝ (ውለታው በዛብኝ) በከበረ ደሙ በውድ ዋጋ ገዛኝ (ውለታው በዛብኝ) ሲጠራኝ ብቻዬን ዛሬ ግን አበዛኝ (ውለታው በዛብኝ) ከአይምሮ በላይ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ እጅግ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ አዝ ውለታው (፫x) (ውለታው በዛብኝ) እግዚአብሔር አምላኬ ድንቅ አደረገልኝ (ውለታው በዛብኝ) ውለታው (፫x) (ውለታው በዛብኝ) ናዝራዊው ወዳጄ ብዙ አደረገልኝ (ውለታው በዛብኝ) ከበለስ ዛፍ በታች ተቀምጬ አይኝ (ውለታው በዛብኝ) ተንኮል የሌለብህ የእስራኤል ልጅ አለኝ (ውለታው በዛብኝ) ታማኝ አርጐ ቆጥሮ ለአገልግሎት ሾመኝ (ውለታው በዛብኝ) ኢየሱሴን መጠጋት ለእኔ እጅግ ጠቀመኝ (ውለታው በዛብኝ) ከአይምሮ በላይ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ እጅግ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ አዝ ውለታው (፫x) (ውለታው በዛብኝ) እግዚአብሔር አምላኬ ድንቅ አደረገልኝ (ውለታው በዛብኝ) ውለታው (፫x) (ውለታው በዛብኝ) ናዝራዊው ወዳጄ ብዙ አደረገልኝ (ውለታው በዛብኝ) በግ እረኛ ነብረኩ ገና ብላቴና (ውለታው በዛብኝ) እግዚአብሔር ፊት ሞገስ አገኘሁኝና (ውለታው በዛብኝ) እኔን በናቁኝ ፊት ራሴን በዘይት ቀባኝ (ውለታው በዛብኝ) ንጉሡ ሊያከብረኝ ወደ እልፊኙ አገባኝ (ውለታው በዛብኝ) ሰው ላደረከኝ እንደዚህ ዛሬ ሥሙን ላወድሰው በዝማሬ እጅግ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ (፬x) ክብሬ ማዕረጌ ነህ ጌታዬ በመስቀል የሞትከው ባለውለታዬ ክብሬ ማዕረጌ ነህ ጌታዬ ብዙ የሆንክልኝ ባለውለታዬ ጌታዬ ጌታዬ ጌታዬ (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Agegnehu Yideg

See all 51 songs by Agegnehu Yideg