ምሥጋና ምሥጋና
Mesgana Mesgana
አገኝሁ ይደግ · ብዙ የሆንክልኝ · 2009
Mesgana Mesgana is an Amharic mezmur (worship song) by Agegnehu Yideg, from the album Bezu Yehonkelegn (2009).
የውለታህን ልክ ቆጥሬ ቆጥሬ መጨረስ አልቻልኩም ለአሕዛብ ተናግሬ ያደረክልኝ ቆጥሬ ቆጥሬ መጨረስ አልችልም በቤትህ ዘመሬ ያደረክልኝ ቆጥሬ ቆጥሬ መጨረስ አልችልም ለአሕዛብ ተናግሬ


