Gubae

ታማኝነቱ ብዙ ነው

Tamagnetu Bezu New

አገኝሁ ይደግ · ጌታ እኮ ነው · 1993

Tamagnetu Bezu New is an Amharic mezmur (worship song) by Agegnehu Yideg, from the album Gieta Eko New (1993).

ማለዳ (፫x) የእግዚአብሔር ፡ ምህረቱ ፡ አዲስ ፡ ነው ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ብዙ ፡ ነው (፮x) ፡ ማለዳ ረግረጉ ፡ ጭካው ፡ በዝቶ ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ሊጥል ፡ ሲል ፡ አንሸራቶ ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እግሬን ፡ በድንጋይ ፡ አቆመው ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እውነትም ፡ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) የጌታዬ ፡ ምህረት ፡ የአምላክ ፡ ቸርነቱ እንደገና ፡ አቁሞኝ ፡ አለሁኝ ፡ በቤቱ (፪x) የጌታዬ ፡ ፍቅር ፡ የአምላክ ፡ ቸርነቱ እንደገና ፡ አቁሞኝ ፡ አለሁኝ ፡ በቤቱ (፪x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ የለም ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ምህረቱ ፡ አያልቅ ፡ ለዘለዓለም ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ታች ፡ ወረድኩ ፡ ላይ ፡ ወጣሁ ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ የሚመቸኝ/የሚችለኝ ፡ አጣሁ (፪x) ማለዳ (፫x) የእግዚአብሔር ፡ ምህረቱ ፡ አዲስ ፡ ነው ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው በማለዳ ፡ እነሳና ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው እግሮቹ ፡ ሥር ፡ ወድቅና ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ሁሉን ፡ ለእርሱ ፡ አሳየዋለሁ ታማኝነቱ ፡ ብዙ ፡ ነው ሰላም/እረፍት ፡ አግኝቼ ፡ እነሳዋለሁ (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Agegnehu Yideg

See all 51 songs by Agegnehu Yideg