Gubae

እስከዛሬ ድረስ

Eskezarie Deres

ተስፋዬ ጋቢሶ · ክርስቲያን ተሻገረ

Eskezarie Deres is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Gabisso, from the album Christian Teshagere.

አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን በማይገሰሰው ፡ ክብርህ በማይመጠን ፡ ጉልበትህ አንተነትህን ፡ ያሳየህ ለእኛም ፡ ከለላ ፡ የሆንህ አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን የጠላትን ፡ ቁጣ ፡ አይተን ልካችንን ፡ ስንመጥን ተስፋ ፡ ቆርጠን ፡ ወየው ፡ ስንል አማኑኤል ፡ ደረስክልን አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን በማባበል ፡ ሊያስማማን ካልተሳካው ፡ ሊያስፈራራን ጠላት ፡ ሲዝት ፡ ሲያሽካካብን ሴራውን ፡ ያከሸፍክልን አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን ድብልቅ ፡ ኑሮ ፡ ያልኖረ ከእግዚአብሔርም ፡ የተማረ ቢማቅቅም ፡ ያሸንፋል የአምላኩንም ፡ ሥም ፡ ያስጠራል አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን በማይገሰሰው ፡ ክብርህ በማይመጠን ፡ ጉልበትህ አንተነትህን ፡ ያሳየህ ለእኛም ፡ ከለላ ፡ የሆንህ አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን የጠላትን ፡ ቁጣ ፡ አይተን ልካችንን ፡ ስንመጥን ተስፋ ፡ ቆርጠን ፡ ወየው ፡ ስንል አማኑኤል ፡ ደረስክልን አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን በማባበል ፡ ሊያስማማን ካልተሳካው ፡ ሊያስፈራራን ጠላት ፡ ሲዝት ፡ ሲያሽካካብን ሴራውን ፡ ያከሸፍክልን አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን ድብልቅ ፡ ኑሮ ፡ ያልኖረ ከእግዚአብሔርም ፡ የተማረ ቢማቅቅም ፡ ያሸንፋል የአምላኩንም ፡ ሥም ፡ ያስጠራል አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Gabisso

See all 75 songs by Tesfaye Gabisso