Gubae

ጌታ ኢየሱስ አትተወኝ

Gieta Yesus Atetewegn

ተስፋዬ ጋቢሶ · እግዚአብሔር መንፈስ ነው

Gieta Yesus Atetewegn is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Gabisso, from the album Egziabhier Menfes New.

ኃጢአት ፡ በዛብኝ ፡ ጉልበቴም ፡ ደከመ መራመድ ፡ አልቻልኩም ፡ መንገዴም ፡ ጨለመ ጠላቴም ፡ ይህን ፡ ሲያይ ፡ ሊሰብረኝ ፡ አለመ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ አንተን ፡ እያሳዘንኩ ፡ ደምህን ፡ እየረገምኩ ለልጆችህ ፡ ደግሞ ፡ እንቅፋት ፡ እየሆንኩ መላው ፡ ጠፋኝ ፡ ጌታ ፡ ግራ ፡ ተጋባሁኝ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ ቃልህን ፡ እንዳላነብ ፡ ፍላጐቴ ፡ ከድቶኝ ደግሞም ፡ እንዳልፀልይ ፡ ድካም ፡ ተጫጭኖኝ በጣሙን ፡ ዝያለሁ ፡ ተጐሳቁያለሁ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ በቅዱስ ፡ መንፈስህ ፡ ሕይወቴ ፡ ታትሞ በልጆችህ ፡ መሃል ፡ የእኔ ፡ መኖር ፡ ጠቅሞ ልገናኝህ ፡ አብቃኝ ፡ ሁሉ ፡ ተፈጽሞ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ መውደቅ ፡ በጥቂቱ ፡ መሞት ፡ በጥቂቱ መሆኑን ፡ አይቻለሁ ፡ ከመውደቅ ፡ ጠብቀኝ ማዕበሉ ፡ እንዳይጥለኝ ፡ ጐርፉም ፡ እንዳይወስደኝ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ ኃጢአት ፡ በዛብኝ ፡ ጉልበቴም ፡ ደከመ መራመድ ፡ አልቻልኩም ፡ መንገዴም ፡ ጨለመ ጠላቴም ፡ ይህን ፡ ሲያይ ፡ ሊሰብረኝ ፡ አለመ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ አንተን ፡ እያሳዘንኩ ፡ ደምህን ፡ እየረገምኩ ለልጆችህ ፡ ደግሞ ፡ እንቅፋት ፡ እየሆንኩ መላው ፡ ጠፋኝ ፡ ጌታ ፡ ግራ ፡ ተጋባሁኝ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ ቃልህን ፡ እንዳላነብ ፡ ፍላጐቴ ፡ ከድቶኝ ደግሞም ፡ እንዳልፀልይ ፡ ድካም ፡ ተጫጭኖኝ በጣሙን ፡ ዝያለሁ ፡ ተጐሳቁያለሁ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ በቅዱስ ፡ መንፈስህ ፡ ሕይወቴ ፡ ታትሞ በልጆችህ ፡ መሃል ፡ የእኔ ፡ መኖር ፡ ጠቅሞ ልገናኝህ ፡ አብቃኝ ፡ ሁሉ ፡ ተፈጽሞ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ መውደቅ ፡ በጥቂቱ ፡ መሞት ፡ በጥቂቱ መሆኑን ፡ አይቻለሁ ፡ ከመውደቅ ፡ ጠብቀኝ ማዕበሉ ፡ እንዳይጥለኝ ፡ ጐርፉም ፡ እንዳይወስደኝ አዝ፦ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አትተወኝ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ አትልቀቀኝ በጭንቀት ፡ ታስሬ ፡ እያለሁ ፡ ዝም ፡ አትበለኝ መጥተህ ፡ አውጣኝ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Gabisso

See all 75 songs by Tesfaye Gabisso