Gubae

እውነተኛ ዳኛ

Ewnetegna Dagna

ተስፋዬ ጋቢሶ · አዎን ይሆናል

Ewnetegna Dagna is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Gabisso, from the album Awon Yehonal.

የክሱን ፡ ክምችት ፡ የዕዳውን ፡ ጽህፈት ደምስሰህልናል ፡ በመስቀልህ ፡ ምህረት አንተ ፡ አጽድቀኸናል ፡ ማነው ፡ የሚከሰን ከጸናችው ፡ እጅህ ፡ የለም ፡ የሚነጥቀን ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመሥገን አዝ፦ አንተ ፡ የእውነት ፡ አምላክ ፡ እውነተኛ ፡ ዳኛ ከከሳሽ ፡ ያዳንከን ፡ ፈርደህልን ፡ ለእኛ ጌታ ፡ ከመንበርህ ፡ ከጽድቅ ፡ ዙፋንህ መድኃኒትን ፡ ልከህ ፡ በአንተ ፡ አርፏል ፡ ሕዝብህ ተረታሁኝ ፡ ብሎ ፡ ጠላትም ፡ ባይተኛ የማንተቀላፋ ፡ ጌታ ፡ አለህ ፡ ለእኛ ደምፅህን ፡ ሲሰማ ፡ አጥማጅህ ፡ ገለል ፡ ይላል ከመከራም ፡ ስጋት ፡ በአንተ ፡ ያመነ ፡ ያርፋል ተከልሎ ፡ ይኖራል አዝ፦ አንተ ፡ የእውነት ፡ አምላክ ፡ እውነተኛ ፡ ዳኛ ከከሳሽ ፡ ያዳንከን ፡ ፈርደህልን ፡ ለእኛ ጌታ ፡ ከመንበርህ ፡ ከጽድቅ ፡ ዙፋንህ መድኃኒትን ፡ ልከህ ፡ በአንተ ፡ አርፏል ፡ ሕዝብህ ከሳሻችን ፡ ወድቆ ፡ እኛ ፡ ተነስተናል ጉልበታችን ፡ ፀንቶ ፡ እነሆ ፡ ቆመናል ታዳጊያችን ፡ ሆይ ፡ ተመሥገን ፡ እንበልህ ከአዳኙ ፡ ወጥመድ ፡ የወጣን ፡ ሕዝበህ ማርኮናል ፡ ፍቅርህ አዝ፦ አንተ ፡ የእውነት ፡ አምላክ ፡ እውነተኛ ፡ ዳኛ ከከሳሽ ፡ ያዳንከን ፡ ፈርደህልን ፡ ለእኛ ጌታ ፡ ከመንበርህ ፡ ከጽድቅ ፡ ዙፋንህ መድኃኒትን ፡ ልከህ ፡ በአንተ ፡ አርፏል ፡ ሕዝብህ የክሱን ፡ ክምችት ፡ የዕዳውን ፡ ጽህፈት ደምስሰህልናል ፡ በመስቀልህ ፡ ምህረት አንተ ፡ አጽድቀኸናል ፡ ማነው ፡ የሚከሰን ከጸናችው ፡ እጅህ ፡ የለም ፡ የሚነጥቀን ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመሥገን አዝ፦ አንተ ፡ የእውነት ፡ አምላክ ፡ እውነተኛ ፡ ዳኛ ከከሳሽ ፡ ያዳንከን ፡ ፈርደህልን ፡ ለእኛ ጌታ ፡ ከመንበርህ ፡ ከጽድቅ ፡ ዙፋንህ መድኃኒትን ፡ ልከህ ፡ በአንተ ፡ አርፏል ፡ ሕዝብህ ተረታሁኝ ፡ ብሎ ፡ ጠላትም ፡ ባይተኛ የማንተቀላፋ ፡ ጌታ ፡ አለህ ፡ ለእኛ ደምፅህን ፡ ሲሰማ ፡ አጥማጅህ ፡ ገለል ፡ ይላል ከመከራም ፡ ስጋት ፡ በአንተ ፡ ያመነ ፡ ያርፋል ተከልሎ ፡ ይኖራል አዝ፦ አንተ ፡ የእውነት ፡ አምላክ ፡ እውነተኛ ፡ ዳኛ ከከሳሽ ፡ ያዳንከን ፡ ፈርደህልን ፡ ለእኛ ጌታ ፡ ከመንበርህ ፡ ከጽድቅ ፡ ዙፋንህ መድኃኒትን ፡ ልከህ ፡ በአንተ ፡ አርፏል ፡ ሕዝብህ ከሳሻችን ፡ ወድቆ ፡ እኛ ፡ ተነስተናል ጉልበታችን ፡ ፀንቶ ፡ እነሆ ፡ ቆመናል ታዳጊያችን ፡ ሆይ ፡ ተመሥገን ፡ እንበልህ ከአዳኙ ፡ ወጥመድ ፡ የወጣን ፡ ሕዝበህ ማርኮናል ፡ ፍቅርህ አዝ፦ አንተ ፡ የእውነት ፡ አምላክ ፡ እውነተኛ ፡ ዳኛ ከከሳሽ ፡ ያዳንከን ፡ ፈርደህልን ፡ ለእኛ ጌታ ፡ ከመንበርህ ፡ ከጽድቅ ፡ ዙፋንህ መድኃኒትን ፡ ልከህ ፡ በአንተ ፡ አርፏል ፡ ሕዝብህ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Gabisso

See all 75 songs by Tesfaye Gabisso