Gubae

እኔ ነኝ ተራራው

Ene Negn Teraraw

ተስፋዬ ጋቢሶ · ክርስቲያን ተሻገረ

Ene Negn Teraraw is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Gabisso, from the album Christian Teshagere.

የምድረ ፡ በዳው ፡ ድምጽ ፡ የአዋጅ ፡ ነጋሪው ፡ ቃል መንገዱን ፡ ጥረጉ ፡ አስተካክሉ ፡ ይላል ክብሩ ፡ ይገለጣል ፡ ኮረብታው ፡ ዝቅ ፡ ይበል ሥጋ ፡ ለባሽ ፡ ሁሉ ፡ እግዚአብሔርን ፡ ያያል አዝ፦ እኔ ፡ ነኝ ፡ ተራራው ፡ ትልቁ ፡ እንቅፋት የሕዝብህ ፡ ጉስቁልና ፡ የድካሙ ፡ ምክንያት ኦ ፡ ምንኛ ፡ ይመራል ፡ የትዕቢቱ ፡ ፅዋ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ዝቅ ፡ አርገኝ ፡ ሳይገለኝ ፡ ፍሬዋ ጌታ ፡ ትዕቢተኛውን ፡ እጅግ ፡ ይቃወማል ለትሁታኑ ፡ ግን ፡ ፀጋውን ፡ ይሰጣል ለስም ፡ አገልጋይ ፡ ነኝ ፡ ፀጋ ፡ ግን ፡ ያንሰኛል የእኔ ፡ ዝና ፡ ወጥቶ ፡ የአንተ ፡ ተሰውሯል አዝ፦ እኔ ፡ ነኝ ፡ ተራራው ፡ ትልቁ ፡ እንቅፋት የሕዝብህ ፡ ጉስቁልና ፡ የድካሙ ፡ ምክንያት ኦ ፡ ምንኛ ፡ ይመራል ፡ የትዕቢቱ ፡ ፅዋ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ዝቅ ፡ አርገኝ ፡ ሳይገለኝ ፡ ፍሬዋ ኦ ፡ ምን ፡ ይሻለኛል ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና ሰዎች ፡ አንተን ፡ ሊያይ ፡ ከቶ ፡ አልቻሉምና የልቤን ፡ ኮረብታ ፡ ተራራውን ፡ ናደው ፍሬም ፡ እንዲመጣ ፡ ቅንጣቱን ፡ ግደለው አዝ፦ እኔ ፡ ነኝ ፡ ተራራው ፡ ትልቁ ፡ እንቅፋት የሕዝብህ ፡ ጉስቁልና ፡ የድካሙ ፡ ምክንያት ኦ ፡ ምንኛ ፡ ይመራል ፡ የትዕቢቱ ፡ ፅዋ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ዝቅ ፡ አርገኝ ፡ ሳይገለኝ ፡ ፍሬዋ የምድረ ፡ በዳው ፡ ድምጽ ፡ የአዋጅ ፡ ነጋሪው ፡ ቃል መንገዱን ፡ ጥረጉ ፡ አስተካክሉ ፡ ይላል ክብሩ ፡ ይገለጣል ፡ ኮረብታው ፡ ዝቅ ፡ ይበል ሥጋ ፡ ለባሽ ፡ ሁሉ ፡ እግዚአብሔርን ፡ ያያል አዝ፦ እኔ ፡ ነኝ ፡ ተራራው ፡ ትልቁ ፡ እንቅፋት የሕዝብህ ፡ ጉስቁልና ፡ የድካሙ ፡ ምክንያት ኦ ፡ ምንኛ ፡ ይመራል ፡ የትዕቢቱ ፡ ፅዋ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ዝቅ ፡ አርገኝ ፡ ሳይገለኝ ፡ ፍሬዋ ጌታ ፡ ትዕቢተኛውን ፡ እጅግ ፡ ይቃወማል ለትሁታኑ ፡ ግን ፡ ፀጋውን ፡ ይሰጣል ለስም ፡ አገልጋይ ፡ ነኝ ፡ ፀጋ ፡ ግን ፡ ያንሰኛል የእኔ ፡ ዝና ፡ ወጥቶ ፡ የአንተ ፡ ተሰውሯል አዝ፦ እኔ ፡ ነኝ ፡ ተራራው ፡ ትልቁ ፡ እንቅፋት የሕዝብህ ፡ ጉስቁልና ፡ የድካሙ ፡ ምክንያት ኦ ፡ ምንኛ ፡ ይመራል ፡ የትዕቢቱ ፡ ፅዋ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ዝቅ ፡ አርገኝ ፡ ሳይገለኝ ፡ ፍሬዋ ኦ ፡ ምን ፡ ይሻለኛል ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና ሰዎች ፡ አንተን ፡ ሊያይ ፡ ከቶ ፡ አልቻሉምና የልቤን ፡ ኮረብታ ፡ ተራራውን ፡ ናደው ፍሬም ፡ እንዲመጣ ፡ ቅንጣቱን ፡ ግደለው አዝ፦ እኔ ፡ ነኝ ፡ ተራራው ፡ ትልቁ ፡ እንቅፋት የሕዝብህ ፡ ጉስቁልና ፡ የድካሙ ፡ ምክንያት ኦ ፡ ምንኛ ፡ ይመራል ፡ የትዕቢቱ ፡ ፅዋ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ዝቅ ፡ አርገኝ ፡ ሳይገለኝ ፡ ፍሬዋ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Gabisso

See all 75 songs by Tesfaye Gabisso