Gubae

እናመልከው

Enamlekew

ተስፋዬ ጋቢሶ · አዎን ይሆናል

Enamlekew is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Gabisso, from the album Awon Yehonal.

አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ ተንበርክከን ነውር ፡ የሌለበትን ፡ መስዕዋት ፡ አቅርበን በእርሱ ፡ ባደረገ ፡ በፈጠረን በአምላካችን ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይበለን (፪x) አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው ጌታ ፡ ስናመልከው ፡ ደስ ፡ ይለዋል ስናመሰግነው ፡ ክብሩ ፡ ይጋርደናል እህል ፡ ውኃችን ፡ ይባረካል ለበሽታችንም ፡ ፈውስ ፡ ይሆናል (፪x) አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው ሩጫን ፡ አብዝተናል ፡ ያለመጠን ነፍሳችን ፡ ደረቀች ፡ አምልኮ ፡ አስቅርተን እንድንለመልም ፡ አቆጥቁጠን ጌታንን ፡ እናምልከው ፡ አስቀድመን (፪x) አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ ተንበርክከን ነውር ፡ የሌለበትን ፡ መስዕዋት ፡ አቅርበን በእርሱ ፡ ባደረገ ፡ በፈጠረን በአምላካችን ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይበለን (፪x) አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው ጌታ ፡ ስናመልከው ፡ ደስ ፡ ይለዋል ስናመሰግነው ፡ ክብሩ ፡ ይጋርደናል እህል ፡ ውኃችን ፡ ይባረካል ለበሽታችንም ፡ ፈውስ ፡ ይሆናል (፪x) አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው ሩጫን ፡ አብዝተናል ፡ ያለመጠን ነፍሳችን ፡ ደረቀች ፡ አምልኮ ፡ አስቅርተን እንድንለመልም ፡ አቆጥቁጠን ጌታንን ፡ እናምልከው ፡ አስቀድመን (፪x) አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Gabisso

See all 75 songs by Tesfaye Gabisso