Gubae

ተወለደልን

Teweledelen

ተስፋዬ ጋቢሶ · አዎን ይሆናል

Teweledelen is an Amharic mezmur (worship song) by Tesfaye Gabisso, from the album Awon Yehonal.

በህዝቡ ፡ ሁሉ ፡ የሚሆን የምሥራች ፡ ተነገረ ታላቅ ፡ ደስታ ፡ ነው ፡ ልደቱ ይዘምር ፡ እስኪ ፡ ፍጥረቱ አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን ህጻን ፡ ተወለደ ፡ ለእኛ በቤተልሔም ፡ በረት ፡ ተኛ ለኃጥያተኞች ፡ መዳኛ ሊሆን ፡ የበጐች ፡ እረኛ አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን ሥሙ ፡ የተመሰገነ ክርስቶስ ፡ ጌታ ፡ የሆነ ተገልጧልና ፡ ልዑሉ ስገዱለት ፡ ዕልል ፡ በሉ አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን ተሽቀዳደሙ ፡ ኑ ፡ እዩት የሚመስልህ ፡ የለም ፡ በሉት አድንቁት ፡ እጅግ ፡ አክብሩት ይገባዋል ፡ አመስግኑት አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን በላይ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብር ለእኛም ፡ ሰላም ፡ በምድር ይሁን ፡ ብለን ፡ እንዘምር እረፍት ፡ አለ ፡ መስቀሉ ፡ ስር አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን በህዝቡ ፡ ሁሉ ፡ የሚሆን የምሥራች ፡ ተነገረ ታላቅ ፡ ደስታ ፡ ነው ፡ ልደቱ ይዘምር ፡ እስኪ ፡ ፍጥረቱ አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን ህጻን ፡ ተወለደ ፡ ለእኛ በቤተልሔም ፡ በረት ፡ ተኛ ለኃጥያተኞች ፡ መዳኛ ሊሆን ፡ የበጐች ፡ እረኛ አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን ሥሙ ፡ የተመሰገነ ክርስቶስ ፡ ጌታ ፡ የሆነ ተገልጧልና ፡ ልዑሉ ስገዱለት ፡ ዕልል ፡ በሉ አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን ተሽቀዳደሙ ፡ ኑ ፡ እዩት የሚመስልህ ፡ የለም ፡ በሉት አድንቁት ፡ እጅግ ፡ አክብሩት ይገባዋል ፡ አመስግኑት አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን በላይ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብር ለእኛም ፡ ሰላም ፡ በምድር ይሁን ፡ ብለን ፡ እንዘምር እረፍት ፡ አለ ፡ መስቀሉ ፡ ስር አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tesfaye Gabisso

See all 75 songs by Tesfaye Gabisso