Gubae

ወደ ክብር

Wede Keber

ቴዎድሮስ ታደሰ · ዋ

Wede Keber is an Amharic mezmur (worship song) by Teodros Tadesse, from the album Wa.

መልካምነቱን፣ (ኣይቻለው) (፫) በበጎነቱ፣ ረክቻለው፣ ጠግቤያለው፣ ተፈውሻለው ዛሬም ደግሞ በጸጋው ኣለው፣ እኔ ኣለው ይኸው ደሞ በሞገሱ ኣለው፣ እኔ ኣለው ዛሬም ደግሞ ብመንፈሱ ኣለው፣ እኔ ኣለው ይኸው ደግሞ በጸጋው (እኔ ኣለው) (፪) ኣዲስ ክብር ኣለ! በልቤ የጠበቅኩት ሌላ ምዕራፍ ኣለ በመንፈስ ያወኩት ትላንትን፣ ሆኜ ዛሬን፣ እንደማውቀው ነገዬ ብሩህ ነው ተስፋን የሰነቀው ቃሉን ሰምቼ ነው፣ ድግግሞች ኑሮ፣ ኣልፈልግም ምለው የጻድቅ፣ ሰው መንገድ፣ እንደ ነጋት ብርሃን ሙሉ ቀን፣ እስኪሆን ተጨምሮ ይበራል (፪) ብዙ ፍሬ፣ እንዳፈራ ከምንጩ ዳር ተተክያለው ለደርቅ ኣልችልም፣ ኣልጠወልግም ገና፣ (ብዙ ኣፈራለው) (፪) ከክብር፣ ደሞ ወደ ክብር (፬) መልካምነቱን፣ (ኣይቻለው) (፫) በበጎነቱ፣ ረክቻለው፣ ጠግቤያለው፣ ተፈውሻለው ዛሬም ደግሞ በጸጋው ኣለው፣ እኔ ኣለው ይኸው ደሞ በሞገሱ ኣለው፣ እኔ ኣለው ዛሬም ደግሞ ብመንፈሱ ኣለው፣ እኔ ኣለው ይኸው ደግሞ በጸጋው (እኔ ኣለው) (፪) የሗላዬን ትቼ፣ ወደ ፊት ልዘርጋ ጌታ ወዳ ኣየልኝ ማዕበሉ ሳልሰጋ ና ወደ እኔ ብሎ፣ ሲጠራኝ ያመንኩት ከምያጠፋው ውጀብ፣ ቀሉን ያስመልጥኩት እስከ፣ መቸረሻው እመካበታለው ሃይል እና ብርታቴ!! ኣቅሜ እለዋለው፣ የዘመኔ ቁጥር የእስትንፋሴ ማብቅያ ሳልሰስት ሰጠሁት ለስሙ መክበሪያ ከክብር፣ ደሞ ወደ ክብር (፬)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Teodros Tadesse

See all 37 songs by Teodros Tadesse