Gubae

ዝም አላለም

Zem Alelem

ቴዎድሮስ ታደሰ · ዋ

Zem Alelem is an Amharic mezmur (worship song) by Teodros Tadesse, from the album Wa.

ዛሬ ፡ ጐህ ፡ ቀዶልኛል ዛሬ ፡ ቀን ፡ ወጥቶልኛል ዛሬ ፡ ጐህ ፡ ቀዶልኛል ፡ ቀዶልኛል ዛሬ ፡ ቀን ፡ ወጥቶልኛል ፡ ወጥቶልኛል ጨለማው ፡ ሌሊት ፡ አልፏል ፡ ለእኔ ፡ ብርሃን ፡ ወጥቷል ፡ ብርሃን ፡ ወጥቷል ኢየሱሴ ፡ ቤቴ ፡ ገብቷል ፡ ቤቴ ፡ ገብቷል ከወደኩበት ፡ መጥቶ ፡ ያነሳኝ ፡ የምሕረት ፡ እጁ አለቀቀኝም ፡ እንዳልጠፋበት ፡ ዛሬም ፡ ከደጁ ከነበርኩበት ፡ ነጥቆ ፡ ያወጣኝ ፡ የምሕረት ፡ እጁ አልለቀቀኝም ፡ እንዳልጠፋበት ፡ ዛሬም ፡ ከደጁ በቤቱ ፡ ተክሎኛል ፡ ለዘላለም ፡ ለዘላለም የሚያሰጋኝ ፡ የለም (2x ) አቤት ፡ አቤት ፡ ይገርመኛል አቤት ፡ አቤት ፡ ይደንቀኛል አቤት ፡ አቤት ፡ ግርም ፡ ይለኛል አቤት ፡ አቤት ፡ ድንቅ ፡ ይለኛል አቤት ፡ አቤት ፡ ፍቅሩ ፡ ምሕረቱ አቤት ፡ አቤት ፡ ልጁ ፡ አድርጐኛል አቤት ፡ አቤት ፡ ትላንትናዬን ፡ አቤት ፥ አቤት ፥ ስረስቶኛል አቤት ፡ አቤት ፡ አቤት ፡ አቤት አቤት አወጣኝ ፡ ከጨለማ ፡ ከግዞት ፡ መንደር ሰው ፡ ከማይተርፍበት ፡ ከዚያ ፡ ከሞት ፡ ሰፈር እየመራ ፡ እየመራ ፡ እጄን ፡ ይዞ ፡ ወደ ፡ ተራራ ወደ ፡ ክብር ፡ ወደ ፡ ከፍታ ፡ አደረሰኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እዘምራለሁ ፡ ላዳነኝ እዘምራለሁ ፡ ለታደገኝ እዘምራለሁ ፡ ክብሬን ፥ ጥዬ እዘምራለሁ ፥ ለጌታዬ ሳስበው እዚህ መድረሴ ለእኔም ተአምር ነው አቅሜ ጉልበቴ ብርታቴ እንዳልለው ከፀጋው ውጭ ትምክህት የሌለኝ በምህረቱ የቆምኩኝ ሰው ነኝ ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ሆነ ቤቴ አሜን ሆነልኝ እረድኤቴ ሜልኮል ብትንቀኝ ዝም አልልም ተቺ ቢበዛ ዝም አልልም አምልኮ አልተውም ዝም አልልም እንዲህ በዋዛ ዝም አልልም ኤረ እኔ አልልም ዝም አልልም እኔስ አልልም ዝም አልልም

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Teodros Tadesse

See all 37 songs by Teodros Tadesse