Gubae

ያኖራል

Yanoral

ቴዎድሮስ ታደሰ · የካሳ ዘመን

Yanoral is an Amharic mezmur (worship song) by Teodros Tadesse, from the album Yekasa Zemen.

አዝ፦ ያኖራል ፡ የታመንኩት ፡ አምላክ ያኖራል ፡ ተዐምር/ድንቅን ፡ እየሰራ ያኖራል ፡ ተጸጽቼ ፡ አላውቅም ያኖራል ፡ ሆኜ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ (፪x) በበረሃው ፡ ላይ ፡ ምድረ ፡ በዳው ፡ ላይ ምንጭን ፡ አፍልቆልኝ ፡ ጠጥቻለሁ ከአስጨናቂው ፡ ጥሜ ፡ ረክቻለው (፪x) መከራው ፡ በዝቶ ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ፡ እያሉ ፡ ሲያወሩ እኔ ፡ ግን ፡ አለሁ ፡ እየዘመርኩኝ ፡ በዝቶልኝ ፡ ተዐምሩ (፪x) ለታመነበት ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ለተደገፈው ፍፁም ፡ አይጥልም ፡ አይረሳም ፡ ተስፋ ፡ ላደረገው (፪x) አዝ፦ ያኖራል ፡ የታመንኩት ፡ አምላክ ያኖራል ፡ ተዐምር/ድንቅን ፡ እየሰራ ያኖራል ፡ ተጸጽቼ ፡ አላውቅም ያኖራል ፡ ሆኜ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ (፪x) በበረሃው ፡ ላይ ፡ ምድረ ፡ በዳው ፡ ላይ ምንጭን ፡ አፍልቆልኝ ፡ ጠጥቻለሁ ከአስጨናቂው ፡ ጥሜ ፡ ረክቻለው (፪x) ልዑል ፡ መጠጊያ ፡ ጥላ ፡ የሆነው ሁሉን ፡ በእርሱ ፡ ጥሎ ጻድቅ ፡ ሳይፈራ ፡ ልክ ፡ እንዳንበሳ ያድራል ፡ . (1) . (፪x) ሥሙ ፡ የጸና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ ዘመን ፡ የማይሽረው ኢየሱስ ፡ ብሎ ፡ ያመልጣል ፡ ክፉ ፡ ሳይነካው (፪x) አዝ፦ ያኖራል ፡ የታመንኩት ፡ አምላክ ያኖራል ፡ ተዐምር/ድንቅን ፡ እየሰራ ያኖራል ፡ ተጸጽቼ ፡ አላውቅም ያኖራል ፡ ሆኜ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ (፪x) በበረሃው ፡ ላይ ፡ ምድረ ፡ በዳው ፡ ላይ ምንጭን ፡ አፍልቆልኝ ፡ ጠጥቻለሁ ከአስጨናቂው ፡ ጥሜ ፡ ረክቻለው (፪x) መከራው ፡ በዝቶ ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ፡ እያሉ ፡ ሲያወሩ እኔ ፡ ግን ፡ አለሁ ፡ እየዘመርኩኝ ፡ በዝቶልኝ ፡ ተዐምሩ (፪x) ለታመነበት ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ለተደገፈው ፍፁም ፡ አይጥልም ፡ አይረሳም ፡ ተስፋ ፡ ላደረገው (፪x) አዝ፦ ያኖራል ፡ የታመንኩት ፡ አምላክ ያኖራል ፡ ተዐምር/ድንቅን ፡ እየሰራ ያኖራል ፡ ተጸጽቼ ፡ አላውቅም ያኖራል ፡ ሆኜ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ (፪x) በበረሃው ፡ ላይ ፡ ምድረ ፡ በዳው ፡ ላይ ምንጭን ፡ አፍልቆልኝ ፡ ጠጥቻለሁ ከአስጨናቂው ፡ ጥሜ ፡ ረክቻለው (፪x) ልዑል ፡ መጠጊያ ፡ ጥላ ፡ የሆነው ሁሉን ፡ በእርሱ ፡ ጥሎ ጻድቅ ፡ ሳይፈራ ፡ ልክ ፡ እንዳንበሳ ያድራል ፡ . (1) . (፪x) ሥሙ ፡ የጸና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ ዘመን ፡ የማይሽረው ኢየሱስ ፡ ብሎ ፡ ያመልጣል ፡ ክፉ ፡ ሳይነካው (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Teodros Tadesse

See all 37 songs by Teodros Tadesse