Gubae

ጉያህ ሥር ነኝ

Guyah Ser Negne

ተመስገን ማርቆስ · የደም ኪዳን

Guyah Ser Negne is an Amharic mezmur (worship song) by Temesgen Markos, from the album Yedem Kidan.

አዝ፦ በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉን ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል (፬x) መታመኛዬ ፡ ነህ ፡ መሽሸጊያዬ ፡ ነህ ከሌሊቱ ፡ ግርማ ፡ ድኛለሁ ጉያህ ፡ ስር ፡ ነኝ ፡ በአንተ ፡ አምልጫለሁ ከአደጋና ፡ ከቀትር ፡ ጋኔን አሳለፍከኝ ፡ ይዘኀው ፡ እጄን በእርሱ ፡ ተማምኖ ፡ ለሚመካበት አለልኝ ፡ ብሎ ፡ ለታመነበት ያወጣል ፡ እንጂ ፡ ከቶ ፡ እርሱ ፡ አይጥልም እንደሰው ፡ አይደል ፡ ፈጽሞ ፡ አይዋሽም በእጁ ፡ ቀርጾ ፡ እሱ ፡ ለያዘው ፡ የጠበቀ ፡ ዋስትና ፡ አለው (፪x) አዝ፦ በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉን ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል (፬x) መታመኛዬ ፡ ነህ ፡ መሽሸጊያዬ ፡ ነህ ከሌሊቱ ፡ ግርማ ፡ ድኛለሁ ጉያህ ፡ ስር ፡ ነኝ ፡ በአንተ ፡ አምልጫለሁ ከአደጋና ፡ ከቀትር ፡ ጋኔን አሳለፍከኝ ፡ ይዘኀው ፡ እጄን ከክንፍይ ፡ በታች ፡ ለተማመነ ሌላውን ፡ ትቶ ፡ እርሱ ፡ አለኝ ፡ ላለ ጽኑ ፡ መኩሪያ ፡ ነው ፡ የማይበገር ሁኔታን ፡ አይቶ ፡ የማይቀየር ጉያው ፡ አድርጐ ፡ አቅፎ ፡ ያሳልፋል ትቶ ፡ አይሸስም ፡ ይልቅ ፡ ያቀርባል (፪x) አዝ፦ በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉን ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል (፬x) መታመኛዬ ፡ ነህ ፡ መሽሸጊያዬ ፡ ነህ ከሌሊቱ ፡ ግርማ ፡ ድኛለሁ ጉያህ ፡ ስር ፡ ነኝ ፡ በአንተ ፡ አምልጫለሁ ከአደጋና ፡ ከቀትር ፡ ጋኔን አሳለፍከኝ ፡ ይዘኀው ፡ እጄን ከአዳኝ ፡ ወጥመድ ፡ ከሚያስፈራው ከጨለማው ፡ ገዢ ፡ ከማይራራው ጋርዶ ፡ ሸሽጐ ፡ ነፍሴን ፡ የአዳነው ልጁ ፡ ለሆኑት ፡ ደራሽ ፡ የሆነው ቢደገፉት ፡ የማያሳፍር አርፌያለሁ ፡ በእርሱ ፡ ጥላ ፡ ስር (፪x) አዝ፦ በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉን ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል (፬x) መታመኛዬ ፡ ነህ ፡ መሽሸጊያዬ ፡ ነህ ከሌሊቱ ፡ ግርማ ፡ ድኛለሁ ጉያህ ፡ ስር ፡ ነኝ ፡ በአንተ ፡ አምልጫለሁ ከአደጋና ፡ ከቀትር ፡ ጋኔን አሳለፍከኝ ፡ ይዘኀው ፡ እጄን አዝ፦ በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉን ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል (፬x) መታመኛዬ ፡ ነህ ፡ መሽሸጊያዬ ፡ ነህ ከሌሊቱ ፡ ግርማ ፡ ድኛለሁ ጉያህ ፡ ስር ፡ ነኝ ፡ በአንተ ፡ አምልጫለሁ ከአደጋና ፡ ከቀትር ፡ ጋኔን አሳለፍከኝ ፡ ይዘኀው ፡ እጄን በእርሱ ፡ ተማምኖ ፡ ለሚመካበት አለልኝ ፡ ብሎ ፡ ለታመነበት ያወጣል ፡ እንጂ ፡ ከቶ ፡ እርሱ ፡ አይጥልም እንደሰው ፡ አይደል ፡ ፈጽሞ ፡ አይዋሽም በእጁ ፡ ቀርጾ ፡ እሱ ፡ ለያዘው ፡ የጠበቀ ፡ ዋስትና ፡ አለው (፪x) አዝ፦ በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉን ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል (፬x) መታመኛዬ ፡ ነህ ፡ መሽሸጊያዬ ፡ ነህ ከሌሊቱ ፡ ግርማ ፡ ድኛለሁ ጉያህ ፡ ስር ፡ ነኝ ፡ በአንተ ፡ አምልጫለሁ ከአደጋና ፡ ከቀትር ፡ ጋኔን አሳለፍከኝ ፡ ይዘኀው ፡ እጄን ከክንፍይ ፡ በታች ፡ ለተማመነ ሌላውን ፡ ትቶ ፡ እርሱ ፡ አለኝ ፡ ላለ ጽኑ ፡ መኩሪያ ፡ ነው ፡ የማይበገር ሁኔታን ፡ አይቶ ፡ የማይቀየር ጉያው ፡ አድርጐ ፡ አቅፎ ፡ ያሳልፋል ትቶ ፡ አይሸስም ፡ ይልቅ ፡ ያቀርባል (፪x) አዝ፦ በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉን ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል (፬x) መታመኛዬ ፡ ነህ ፡ መሽሸጊያዬ ፡ ነህ ከሌሊቱ ፡ ግርማ ፡ ድኛለሁ ጉያህ ፡ ስር ፡ ነኝ ፡ በአንተ ፡ አምልጫለሁ ከአደጋና ፡ ከቀትር ፡ ጋኔን አሳለፍከኝ ፡ ይዘኀው ፡ እጄን ከአዳኝ ፡ ወጥመድ ፡ ከሚያስፈራው ከጨለማው ፡ ገዢ ፡ ከማይራራው ጋርዶ ፡ ሸሽጐ ፡ ነፍሴን ፡ የአዳነው ልጁ ፡ ለሆኑት ፡ ደራሽ ፡ የሆነው ቢደገፉት ፡ የማያሳፍር አርፌያለሁ ፡ በእርሱ ፡ ጥላ ፡ ስር (፪x) አዝ፦ በልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሚኖር ሁሉን ፡ በሚችል ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ያድራል (፬x) መታመኛዬ ፡ ነህ ፡ መሽሸጊያዬ ፡ ነህ ከሌሊቱ ፡ ግርማ ፡ ድኛለሁ ጉያህ ፡ ስር ፡ ነኝ ፡ በአንተ ፡ አምልጫለሁ ከአደጋና ፡ ከቀትር ፡ ጋኔን አሳለፍከኝ ፡ ይዘኀው ፡ እጄን

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Temesgen Markos

See all 50 songs by Temesgen Markos