Gubae

ግን እርሱ

Gen Esu

ተመስገን ማርቆስ · የደም ኪዳን

Gen Esu is an Amharic mezmur (worship song) by Temesgen Markos, from the album Yedem Kidan.

የኪዳን ፡ ልጅ ፡ ኪዳን ፡ ያለው የተስፋ ፡ ዘር ፡ ተስፋ ፡ ያለው (፪x) አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) የአብርሃም ፡ ዘር ፡ ብዛ ፡ ያለው ውረስ ፡ ያለው ፡ ቃል ፡ የሰጥው ጋሻ ፡ ሆኖት ፡ ከለላው በባዕድ ፡ ምድር ፡ ላይ ፡ መራው አዝ፦ ግን ፡ እርሱ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) ከሰማያት ፡ የወረደው የሰው ፡ ልጅን ፡ ከፍርድ ፡ ያዳነው ጠላቶቹ ፡ እንኳን ፡ ቢዋሹ የመረጣቸው ፡ ቢሸሹ አዝ፦ ግን ፡ እርሱ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) በህልሞቹ ፡ የተገፋው በጉድጓድ ፡ ውስጥ ፡ የተጣለው አውሬ ፡ በላው ፡ ሞቷል ፡ በቃ ባለራዕዩ ፡ ምን ፡ ሊያመጣ አዝ፦ ግን ፡ እርሱ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) የኪዳን ፡ ልጅ ፡ ኪዳን ፡ ያለው የተስፋ ፡ ዘር ፡ ተስፋ ፡ ያለው (፪x) አዝ፦ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፬x) የኪዳን ፡ ልጅ ፡ ኪዳን ፡ ያለው የተስፋ ፡ ዘር ፡ ተስፋ ፡ ያለው (፪x) አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) የአብርሃም ፡ ዘር ፡ ብዛ ፡ ያለው ውረስ ፡ ያለው ፡ ቃል ፡ የሰጥው ጋሻ ፡ ሆኖት ፡ ከለላው በባዕድ ፡ ምድር ፡ ላይ ፡ መራው አዝ፦ ግን ፡ እርሱ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) ከሰማያት ፡ የወረደው የሰው ፡ ልጅን ፡ ከፍርድ ፡ ያዳነው ጠላቶቹ ፡ እንኳን ፡ ቢዋሹ የመረጣቸው ፡ ቢሸሹ አዝ፦ ግን ፡ እርሱ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) በህልሞቹ ፡ የተገፋው በጉድጓድ ፡ ውስጥ ፡ የተጣለው አውሬ ፡ በላው ፡ ሞቷል ፡ በቃ ባለራዕዩ ፡ ምን ፡ ሊያመጣ አዝ፦ ግን ፡ እርሱ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፪x) የኪዳን ፡ ልጅ ፡ ኪዳን ፡ ያለው የተስፋ ፡ ዘር ፡ ተስፋ ፡ ያለው (፪x) አዝ፦ አይጠፋም ፡ ይለመልማል ገና ፡ ምድርን ፡ ይወርሳል (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Temesgen Markos

See all 50 songs by Temesgen Markos