Gubae

መልህቄ

Melihke

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · መልህቄ · 2022

Melihke is an Amharic mezmur (worship song) by Samuel Tesfamichael, from the album Melihke (2022).

ነፋሱ ቢነፍስ ወጀቡ ቢያጉዋራ በበዛው ሰላምህ አለህ ከኔ ጋራ አለም ብትናወት ማእበሉ ቢበዛ ነፍሴ እርፍ አለች በፍቅርህ ተይዛ የዘላለሜ ነህ ሁሉ ሲቀር ኃላ መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ መልህቄ/2x/ ያዝከኝ ኢየሱሴ የፍቅርህ ሰንሰለት አጥብቆ ይዞኛል እኔ ብደክምበት መቼ ይተወኛል በሞትህ ወደ ታች ወርደህ መልህቄ ያዝከኝ ልዩ ፍጥረት ቢሆን ሞትም እንዳይለኝ እንደ ነፍስ መልህቅ በሆነ ተስፋ እርግጥ እና ፅኑ መቼም የማይጠፋ በዚህኛው ቢሆን በወዲያኛው አለም ጥብቅ አርገህ ያዝከኝ እስከለዘላለም

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Samuel Tesfamichael

See all 55 songs by Samuel Tesfamichael