Gubae

እታመናለሁ

Etamenihalew

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · መልህቄ · 2022

Etamenihalew is an Amharic mezmur (worship song) by Samuel Tesfamichael, from the album Melihke (2022).

የታመነህ ሰው እንደንጋት ብርሃን ህይወቱ ይደምቃል የታመነህ ሰው ሙሉ ቀን እኪሆን ጨምሮ ያበራል አንተን ያመነ አይፈራ አይደነግጥ በለሊቱ አንተን ያመነ ቃልህ ይሆንለታል ለእግሩ መብራቱ የሚጤሰውን ጥዋፍ አታጠፋምና ቅጥቅጡን ሸንበቆ አትሰብርምና ስለዚህ አይኔን ወዳንተ ላቅና ስለዚህ ልቤን ባንተ ላፅና አይኔን አቀናለሁ ልቤን አፀናለሁ አንተኑ/2 እታመንሃለው አንተኑ/2 እደገፍሃለው እግዚአብሔር አለቴ እታመንሃለው አምባ መድሃኒቴ እደገፍሃለው የታመነህ ሰው በወንዝ ዳር እንዳለ ዛፍ ይሆናል የታመነህ ሰው ሁሌ ይለመልማል ሁሌም ያፈራል አንተን ያመነ ዙሪያው ደረቅ ቢሆን ምድረበዳ አንተን ያመነ ለሌላው ይተርፋል አይሆንም ባለ እዳ የታመነህ ሰው ቃልህን ይሰማል ደግሞም ያደርጋል የታመነህ ሰው በፀናው አለት ላይ ቤቱን ይሰራል አንተን ያመነ ዝናብ ጎርፍ ንፋሱ መጥቶ ቢገፋው አንተን ያመነ አልፎት ይሄዳል እንጂ ጫፉን አ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Samuel Tesfamichael

See all 55 songs by Samuel Tesfamichael