Gubae

አትጠገብም

Atitegebim

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል · መልህቄ · 2022

Atitegebim is an Amharic mezmur (worship song) by Samuel Tesfamichael, from the album Melihke (2022).

ደግሜ ደግሜ ስምህን ባወድስ የህይወት ቃል ያለህ የናዝሬቱ ኢየሱስ አጥንት እና ስጋዬ አካላቴ ሁሉ ደግመህ ደግመህ ጥራልን አሁንም ይላሉ ኢየሱስ/3 ኢየሱስ/2 ኢየሱሴ ሁልግዜ ባወራህ አትጠግብም ነፍሴ አትጠገብም ቢጠሩህ ቢጠሩህ አትጠገብም አትጠገብም ቢያመልኩህ ቢያመልኩህ አትጠገብም አትጠገብም ቢወዱህ ቢውውዱ አትጠገብም አትጠገብም ቢያፈቅሩህ ቢያፈቅሩህ አትጠገብም በማለዳ በቀን በለሊት ብጠራህ እጅጉን ጣፋጭ ነው ኢየሱሴ ስምህ እንደሚፈስ ዘይት በውስጤ ይፈሳል መአዛውም ያውዳል ባለህበት ያስቀራል አትጠገብም ቢጠሩህ ቢጠሩህ አትጠገብም አትጠገብም ቢያመልኩህ ቢያመልኩህ አትጠገብም አትጠገብም ቢሰሙህ ቢሰሙህ አትጠገብም አትጠገብም ቢያወሩህ ቢያወሩህ አትጠገብም አትጠገብም/3 አትለመድም/3

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Samuel Tesfamichael

See all 55 songs by Samuel Tesfamichael