Gubae

መልካም እረኛ

Melkam Eregna

ነፃነት አሰፋ · ኢየሱስ ፍቅር

Melkam Eregna is an Amharic mezmur (worship song) by Netsanet Assefa, from the album Eyesus Feqer.

መልካም ፡ እረኛ ፡ መተማመኛ  ኢየሱስ ፡ ሆንልኝ ፡ ለኔ ፡ ጉዳኛ  ስጠማ ፡ ውሃዬ ፡ ስራብም ፡ ምግቤ  ጠባቂዬ ፡ ነው ፡ ሆኖ ፡ አጠገቤ ነፍሱን ፡ ስለኔ ፡ ሰውቶልኛል ከክብሩ ፡ ወርዶ ፡ ተሰቅሎልኛል እንደርሱ ፡ ያለ ፡ ወዳጅ ፡ ከየት ፡ አገኛለሁ አዳኜን ፡ ውዴን ፡ እውደዋለሁ ዳገት ፡ ስወጣ ፡ አብሮኝ ፡ ይወጣል ሸለቆ ፡ ስወርድ ፡ እርሱ ፡ ያወጣኛል ሳዝን ፡ ስተክዝ ፡ ያበረታኛል ባሴት ፡ በደስታ ፡ ልቤን ፡ ይሞላል በመስቀል ፡ ጉዞ ፡ በፈተናዬ ይመራኛል ፡ ሆኖ ፡ መሪዬ በምድር ፡ ኑሮ ፡ በመከራዬ እርሱ ፡ ያጸናኛል ፡ ሆኖ ፡ አልኝታዬ በለምለሙ ፡ መስክ ፡ ያስድረኛል በእረፈት ፡ ውኃ ፡ ዘንድ ፡ ሁሌ ፡ ይመራኛል ብትር ፡ ምርኩዝህ ፡ ሁሌ ፡ ያጽናኑኛል አንት ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ነህ ፡ ምን ፡ ያስፈራኛል

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Netsanet Assefa

See all 40 songs by Netsanet Assefa