Gubae

ብርሃን ነው ኢየሱስ

Berhan New Eyesus

ነፃነት አሰፋ · ኢየሱስ ፍቅር

Berhan New Eyesus is an Amharic mezmur (worship song) by Netsanet Assefa, from the album Eyesus Feqer.

ብርሃን ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ብርሃን ፡ ነው  ብርሃን ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ብርሃን ፡ ነው  ጨለማን ፡ ያበራል ፡ ኢየሱስ ፡ ብርሃን ፡ ነው በጨለማ ፡ ላለ ፡ ብርሃን ፡ ነው ለተጨነቀ ፡ ሕዝብ ፡ መጽናናት ፡ ነው ከሃጥያት ፡ የሚያድን ፡ ኢየሱስ ፡ ነው እውነትና ፡ መንገድ ፡ ሕይወትም ፡ ነው ለተጠማ ፡ የሕይወት ፡ ውኃ ፡ ይሰጣል በእርሱ ፡ የሚታመን ፡ መች ፡ ይራባል ዘላለም ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ ይኖራል ባባቱ ፡ ቤት ፡ መሰማሪያ ፡ ያገኛል በእርሱ ፡ የሚያምኑ ፡ ይድናሉ ከሃጥያት ፡ በደሙ ፡ ይነጻሉ የዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ ይወርሳሉ ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ አብረው ፡ ይከብራሉ ኢየሱስ ፡ ቅርብ ፡ ነው ፡ ይገኛል የሚፈልገው ፡ ልብ ፡ ደስ ፡ ይሰኛል ሸክምን ፡ ያራግፋል ፡ እረፍት ፡ ያሰጣል አእምሮና ፡ ልብን ፡ ያስርፋል

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Netsanet Assefa

See all 40 songs by Netsanet Assefa