Gubae

ምስጋናዬ ለአንተ

Mesganayie Lante

ነፃነት አሰፋ · ላይህ ናፍቃለሁ

Mesganayie Lante is an Amharic mezmur (worship song) by Netsanet Assefa, from the album Layeh Nafeqalehu.

በፊትህ ፡ መሆን ፡ ነው ፡ ደስታዬ ድምጽህ ፡ ጣፋጭ ፡ ሆናል ፡ ለጆሮዬ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ የለም ፡ የሚያረካኝ እንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ምተመችኝ እንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ምተመችኝ ምሥጋናዬ ፡ ለአንተ ፡ ለጌታዬ  አምልኮዬ ፡ ለአንተ ፡ ለጌታዬ  ዝማሬዬ ፡ ለአንተ ፡ ለጌታዬ  አመልክሃለሁኝ ፡ በምሥጋና  አዜምልሃለሁ ፡ በምሥጋና  አቀኝልሃለሁ ፡ በምሥጋና አንተን ፡ እንጂ ፡ ምንም ፡ አልፈልግም እንዳንተ ፡ የሚሆን ፡ ማንም ፡ የለም ለኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ ወዳጄ ፡ ነህ በዚህ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ ላመስግንህ በዚህ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ ላመስግንህ የሚጠቅመኝ ፡ የለም ፡ በዚህች ፡ ምድር ፡ ከአንተ ፡ በስተቅር ፡ ከእግዚአብሔር አስፍቼ ፡ እሄዳለሁ ፡ በመንገድህ ተድላ ፡ ሆኖልኛል ፡ ትህዛዝህ ሰላም ፡ ሆኖልኛል ፡ ትህዛዝህ ነፍሴ ፡ ዝም ፡ ብለሽ ፡ አመስግኚው እግዚአብሔር ፡ አምላክሽን ፡ እርሱን ፡ ወደጂው ልጅን ፡ በመሰዋት ፡ አቅርቦሻል ፡ በፍቅሩ ፡ ሁልግዜ ፡ ያረካሻል በፍቅሩ ፡ ሁልግዜ ፡ ያረካሻል

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Netsanet Assefa

See all 40 songs by Netsanet Assefa