Gubae

የጽዮን ግርማዋ

Yetsiyon Germawa

መሰረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ · ዝናህ የገነነው

Yetsiyon Germawa is an Amharic mezmur (worship song) by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold, from the album Zenah Yegenenew.

አዝ፦ የጽዮን ፡ ግርማዋ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ፡ በላይ ፡ ያለው የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ ደግሞም ፡ የሚባለው እኛ ፡ የምናመልከው ፡ ጌታችን ፡ እርሱ ፡ ታላቅ ፡ ነው ምድር ፡ መረገጫው ፡ ሰማይም ፡ ዙፋኑ የጽዮን ፡ ሙሽራ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ ብርሃኑ ወጀብ ፡ ነጐድጓድም ፡ ለርሱ ፡ ይታዘዛል ስሙ ፡ ግሩም ፡ መንፈስ ፡ ነው ፡ ሰላምን ፡ ይሰጣል   አዝ፦ የጽዮን ፡ ግርማዋ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ፡ በላይ ፡ ያለው የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ ደግሞም ፡ የሚባለው እኛ ፡ የምናመልከው ፡ ጌታችን ፡ እርሱ ፡ ታላቅ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ደግሞም ፡ እሩህሩህ ፡ ነው ከአንበሳ ፡ መንጋጋ ፡ ከእሳት ፡ ያወጣ ፡ ነው ልጆቹን ፡ ይወዳል ፡ እህል ፡ ይሰጣቸዋል ቃሉም ፡ ለዘለዓለም ፡ ሕያው ፡ ሆኖ ፡ ይኖራል አዝ፦ የጽዮን ፡ ግርማዋ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ፡ በላይ ፡ ያለው የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ ደግሞም ፡ የሚባለው እኛ ፡ የምናመልከው ፡ ጌታችን ፡ እርሱ ፡ ታላቅ ፡ ነው አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ዘመን ፡ አይሽረውም ሰማይ ፡ ምድር ፡ ሲያልፉ ፡ እርሱ ፡ አይለወጥም ስሙም ፡ ለዘለዓለም ፡ ታምርን ፡ ይሰራል ደሙ ፡ ፍጹም ፡ ኃይል ፡ ነው ፡ ሕይወትን ፡ ይሰጣል አዝ፦ የጽዮን ፡ ግርማዋ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ፡ በላይ ፡ ያለው የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ ደግሞም ፡ የሚባለው እኛ ፡ የምናመልከው ፡ ጌታችን ፡ እርሱ ፡ ታላቅ ፡ ነው አዝ፦ የጽዮን ፡ ግርማዋ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ፡ በላይ ፡ ያለው የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ ደግሞም ፡ የሚባለው እኛ ፡ የምናመልከው ፡ ጌታችን ፡ እርሱ ፡ ታላቅ ፡ ነው ምድር ፡ መረገጫው ፡ ሰማይም ፡ ዙፋኑ የጽዮን ፡ ሙሽራ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ ብርሃኑ ወጀብ ፡ ነጐድጓድም ፡ ለርሱ ፡ ይታዘዛል ስሙ ፡ ግሩም ፡ መንፈስ ፡ ነው ፡ ሰላምን ፡ ይሰጣል   አዝ፦ የጽዮን ፡ ግርማዋ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ፡ በላይ ፡ ያለው የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ ደግሞም ፡ የሚባለው እኛ ፡ የምናመልከው ፡ ጌታችን ፡ እርሱ ፡ ታላቅ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ደግሞም ፡ እሩህሩህ ፡ ነው ከአንበሳ ፡ መንጋጋ ፡ ከእሳት ፡ ያወጣ ፡ ነው ልጆቹን ፡ ይወዳል ፡ እህል ፡ ይሰጣቸዋል ቃሉም ፡ ለዘለዓለም ፡ ሕያው ፡ ሆኖ ፡ ይኖራል አዝ፦ የጽዮን ፡ ግርማዋ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ፡ በላይ ፡ ያለው የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ ደግሞም ፡ የሚባለው እኛ ፡ የምናመልከው ፡ ጌታችን ፡ እርሱ ፡ ታላቅ ፡ ነው አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ዘመን ፡ አይሽረውም ሰማይ ፡ ምድር ፡ ሲያልፉ ፡ እርሱ ፡ አይለወጥም ስሙም ፡ ለዘለዓለም ፡ ታምርን ፡ ይሰራል ደሙ ፡ ፍጹም ፡ ኃይል ፡ ነው ፡ ሕይወትን ፡ ይሰጣል አዝ፦ የጽዮን ፡ ግርማዋ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው ፡ በላይ ፡ ያለው የንጋቱ ፡ ኮከብ ፡ ደግሞም ፡ የሚባለው እኛ ፡ የምናመልከው ፡ ጌታችን ፡ እርሱ ፡ ታላቅ ፡ ነው

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold

See all 24 songs by Meseret Tsegie and Endalkachew Kidanewold