Gubae

ያሳካል

Yesakal

ፌቨን ደሚሴ · ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

Yesakal is an Amharic mezmur (worship song) by Feben Demissie, from the album Selfu Yegziabhier New.

ህልመኛ ፡ ነኝ ፡ ህልም ፡ አለኝ ፡ የማያስቀምጠኝ ባሳብኩት ፡ ቁጥር ፡ ውስጤን ፡ የሚያዘልለኝ ለሌላው ፡ ባዋየው ፡ ቀድሞን ፡ ሁሌ ፡ ላይረዳኝ ቀባጣሪ ፡ አስመሰለኝ ፡ ነገሬን ፡ ሲሰማኝ ሁሁሁ ፡ አይ ፡ አይ (፪x) እኖር ፡ ነበር ፡ በተከለለች ፡ ትንሽ ፡ ሜዳ ትኩስ ፡ አየር ፡ ሲገባ ፡ ተሰማኝ ፡ በቅጥሩ ፡ ቀዳዳ ተስፋ ፡ መልዕክት ፡ ይዞ ፡ ነው ፡ የመጣው ፡ ወደ ፡ እኔ ሰብሬ ፡ የመውጣቴ ፡ ዛሬ ፡ ነው ፡ ቀኔ ሁሁሁ ፡ አይ ፡ አይ (፪x) (ማነው ፡ ያለው) አይሳካልሽም (ማነው ፡ ያለው) መድረሻ ፡ የለሽም (ማነው ፡ ያለው) ፍሬያማ ፡ አትሆኝም (ማነው ፡ ያለው) ለሌላው ፡ አተርፊም ይሳካል ፡ ይሆናል (፫x) ለሚያምን ፡ ሁሉ ፡ ይቻላል (፫x) ምንም ፡ የሚያቅተኝ ፡ የለም ፡ ለእኔ ለሚያምን ፡ ሁሉ ፡ ይቻላል (፫x) ምንም ፡ የሚያቅተኝ ፡ የለም ፡ ለእኔ እንደ ፡ ንስር ፡ ክንፍ ፡ አውጥቼ??? እበራለሁ ፡ የኋላዬን ፡ ትቼ እበራለሁ ፡ የኋላዬን ፡ ትቼ ምንም ፡ የሚያቅተኝ ፡ የለም ፡ ለእኔ (፫x) ምንም ፡ የሚያቅተኝ ፡ የለም ፡ ለእኔ (ማነው ፡ ያለው) አይሳካልሽም (ማነው ፡ ያለው) መድረሻ ፡ የለሽም (ማነው ፡ ያለው) ፍሬያማ ፡ አትሆኝም (ማነው ፡ ያለው) ለሌላው ፡ አተርፊም (፪x) ህልመኛ ፡ ነኝ ፡ ህልም ፡ አለኝ ፡ የማያስቀምጠኝ ባሳብኩት ፡ ቁጥር ፡ ውስጤን ፡ የሚያዘልለኝ ለሌላው ፡ ባዋየው ፡ ቀድሞን ፡ ሁሌ ፡ ላይረዳኝ ቀባጣሪ ፡ አስመሰለኝ ፡ ነገሬን ፡ ሲሰማኝ ሁሁሁ ፡ አይ ፡ አይ (፪x) እኖር ፡ ነበር ፡ በተከለለች ፡ ትንሽ ፡ ሜዳ ትኩስ ፡ አየር ፡ ሲገባ ፡ ተሰማኝ ፡ በቅጥሩ ፡ ቀዳዳ ተስፋ ፡ መልዕክት ፡ ይዞ ፡ ነው ፡ የመጣው ፡ ወደ ፡ እኔ ሰብሬ ፡ የመውጣቴ ፡ ዛሬ ፡ ነው ፡ ቀኔ ሁሁሁ ፡ አይ ፡ አይ (፪x) (ማነው ፡ ያለው) አይሳካልሽም (ማነው ፡ ያለው) መድረሻ ፡ የለሽም (ማነው ፡ ያለው) ፍሬያማ ፡ አትሆኝም (ማነው ፡ ያለው) ለሌላው ፡ አተርፊም ይሳካል ፡ ይሆናል (፫x) ለሚያምን ፡ ሁሉ ፡ ይቻላል (፫x) ምንም ፡ የሚያቅተኝ ፡ የለም ፡ ለእኔ ለሚያምን ፡ ሁሉ ፡ ይቻላል (፫x) ምንም ፡ የሚያቅተኝ ፡ የለም ፡ ለእኔ እንደ ፡ ንስር ፡ ክንፍ ፡ አውጥቼ??? እበራለሁ ፡ የኋላዬን ፡ ትቼ እበራለሁ ፡ የኋላዬን ፡ ትቼ ምንም ፡ የሚያቅተኝ ፡ የለም ፡ ለእኔ (፫x) ምንም ፡ የሚያቅተኝ ፡ የለም ፡ ለእኔ (ማነው ፡ ያለው) አይሳካልሽም (ማነው ፡ ያለው) መድረሻ ፡ የለሽም (ማነው ፡ ያለው) ፍሬያማ ፡ አትሆኝም (ማነው ፡ ያለው) ለሌላው ፡ አተርፊም (፪x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Feben Demissie

See all 10 songs by Feben Demissie