Gubae

ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

Selfu Yegziabhier New

ፌቨን ደሚሴ · ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

Selfu Yegziabhier New is an Amharic mezmur (worship song) by Feben Demissie, from the album Selfu Yegziabhier New.

"ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው" አዝ፦ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) ያየነውን ፡ ኢላማውን ፡ አንስትም የጠላትን ፡ ምሽግ ፡ እናፈርሳለን የእግዚአብሔር ፡ ወታደሮቹ ፡ ነን እንተጋለን ፡ ግራና ፡ ቀኝ ፡ አንልም (፪x) አዝ፦ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) ወገባችሁን ፡ በእውነት ፡ ታጥቃችሁ የጽድቅንም ፡ ጥሉን ፡ ለብሱቹህ በሰላም ፡ ወንጌል ፡ በመዘጋጀት እግሮቻቹህ ፡ ተጫመው ፡ ይቁሙ (፪x) አዝ፦ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፬x) "ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው" አዝ፦ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) ያየነውን ፡ ኢላማውን ፡ አንስትም የጠላትን ፡ ምሽግ ፡ እናፈርሳለን የእግዚአብሔር ፡ ወታደሮቹ ፡ ነን እንተጋለን ፡ ግራና ፡ ቀኝ ፡ አንልም (፪x) አዝ፦ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) ወገባችሁን ፡ በእውነት ፡ ታጥቃችሁ የጽድቅንም ፡ ጥሉን ፡ ለብሱቹህ በሰላም ፡ ወንጌል ፡ በመዘጋጀት እግሮቻቹህ ፡ ተጫመው ፡ ይቁሙ (፪x) አዝ፦ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Feben Demissie

See all 10 songs by Feben Demissie