Gubae

በሙሉ ልባችን እናመልክሃለን

Bemulu Lebachen Enamelkehalen

ፌቨን ደሚሴ · ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

Bemulu Lebachen Enamelkehalen is an Amharic mezmur (worship song) by Feben Demissie, from the album Selfu Yegziabhier New.

እግዚአብሔር ፡ ምናመልክህ ፡ አስከብረኀን ፡ አይደለም ብናመልክህ ፡ ብንሰግድልህ ፡ ስለተገባህ የምትወደድ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ላወቀህ ፡ ለቀረበህ ፍቅርህ ፡ ያዘምረናል ፡ ምሥጋናህ እናመልክሃለን ፡ እግዚአብሔር አዝ፦ በሙሉ ፡ ሃይላችን ፡ በሙሉ ፡ ነፍሳችን በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፪x) የዘለዓለማዊው ፡ መንግሥት ፡ አምባሳደሮች ፡ ልንሆን ልትወደን ፡ ልትመርጠን ፡ አላፈርክብን ልጆቼ ፡ ብለህ ፡ ጠራኀን ፡ አባ ፡ አባት ፡ ልንልህ ፡ ፈቀድክ በድፍረት ፡ ፊትህን ፡ ልናይ ፡ ብቁ ፡ አደረግከን እናመልክሃለን ፡ እግዚአብሔር አዝ፦ በሙሉ ፡ ሃይላችን ፡ በሙሉ ፡ ነፍሳችን በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፪x) አባትነትህን ፡ ለማግኘት ፡ ከእኛ ፡ ምንም ፡ አላስከፈልክ ይልቁን ፡ ልጅህን ፡ ሰጥተህ ፡ ከእኛ ፡ ታረቅህ እንዴት ፡ ያለ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ለእኛ ፡ ያሳየኀው ለአንተ ፡ መኖር ፡ መስገድ ፡ መቀኘት ፡ ሲያንስህ ፡ ነው አዝ፦ በሙሉ ፡ ሃይላችን ፡ በሙሉ ፡ ነፍሳችን በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፫x) በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፭x) እግዚአብሔር ፡ ምናመልክህ ፡ አስከብረኀን ፡ አይደለም ብናመልክህ ፡ ብንሰግድልህ ፡ ስለተገባህ የምትወደድ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ላወቀህ ፡ ለቀረበህ ፍቅርህ ፡ ያዘምረናል ፡ ምሥጋናህ እናመልክሃለን ፡ እግዚአብሔር አዝ፦ በሙሉ ፡ ሃይላችን ፡ በሙሉ ፡ ነፍሳችን በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፪x) የዘለዓለማዊው ፡ መንግሥት ፡ አምባሳደሮች ፡ ልንሆን ልትወደን ፡ ልትመርጠን ፡ አላፈርክብን ልጆቼ ፡ ብለህ ፡ ጠራኀን ፡ አባ ፡ አባት ፡ ልንልህ ፡ ፈቀድክ በድፍረት ፡ ፊትህን ፡ ልናይ ፡ ብቁ ፡ አደረግከን እናመልክሃለን ፡ እግዚአብሔር አዝ፦ በሙሉ ፡ ሃይላችን ፡ በሙሉ ፡ ነፍሳችን በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፪x) አባትነትህን ፡ ለማግኘት ፡ ከእኛ ፡ ምንም ፡ አላስከፈልክ ይልቁን ፡ ልጅህን ፡ ሰጥተህ ፡ ከእኛ ፡ ታረቅህ እንዴት ፡ ያለ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ለእኛ ፡ ያሳየኀው ለአንተ ፡ መኖር ፡ መስገድ ፡ መቀኘት ፡ ሲያንስህ ፡ ነው አዝ፦ በሙሉ ፡ ሃይላችን ፡ በሙሉ ፡ ነፍሳችን በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፫x) በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፭x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Feben Demissie

See all 10 songs by Feben Demissie