Gubae

ሊመጣ ነው

Limeta New

ፌቨን ደሚሴ · ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

Limeta New is an Amharic mezmur (worship song) by Feben Demissie, from the album Selfu Yegziabhier New.

መሃሪ ፡ የሆነ ፡ አምላክ ለዘለዓለም ፡ ማይተወን የደህንነት ፡ ፀሐይ ፡ ያወጣልን በጽድቅ ፡ መንገድ ፡ የሚመራን በጨለማ ፡ ላሉ ፡ ሚያበራ ካህናችን ፡ ኢየሱስ አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) መቃብር ፡ ባዶ ፡ ነው ፡ ዛሬ ድንጋዩ ፡ ተንከባልሏል ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ ተነስቷል ዛሬም ፡ ለዘለዓለም ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሕያው ፡ ነው በክብር ፡ በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ድምጻችንን ፡ ከፍ ፡ አድርገን ለአዳኛችን ፡ እንቀኝ ማዳኑን ፡ እያስታወስን የአምሎ ፡ ቀናችን ፡ ነው ፡ ዛሬ ተስፋችንን ፡ የምናስብበት ድል ፡ ለነሳው ፡ ልንዘምር አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሃሌሉያ (፪x) ፡ ኢየሱስ ሃሌሉእያ (፪x) አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) መሃሪ ፡ የሆነ ፡ አምላክ ለዘለዓለም ፡ ማይተወን የደህንነት ፡ ፀሐይ ፡ ያወጣልን በጽድቅ ፡ መንገድ ፡ የሚመራን በጨለማ ፡ ላሉ ፡ ሚያበራ ካህናችን ፡ ኢየሱስ አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) መቃብር ፡ ባዶ ፡ ነው ፡ ዛሬ ድንጋዩ ፡ ተንከባልሏል ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ ተነስቷል ዛሬም ፡ ለዘለዓለም ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሕያው ፡ ነው በክብር ፡ በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ድምጻችንን ፡ ከፍ ፡ አድርገን ለአዳኛችን ፡ እንቀኝ ማዳኑን ፡ እያስታወስን የአምሎ ፡ ቀናችን ፡ ነው ፡ ዛሬ ተስፋችንን ፡ የምናስብበት ድል ፡ ለነሳው ፡ ልንዘምር አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሃሌሉያ (፪x) ፡ ኢየሱስ ሃሌሉእያ (፪x) አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Feben Demissie

See all 10 songs by Feben Demissie