Gubae

ተመስገን ልበልህ

Temesgen Lebeleh

ፌቨን ደሚሴ · ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው

Temesgen Lebeleh is an Amharic mezmur (worship song) by Feben Demissie, from the album Selfu Yegziabhier New.

አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት (፪x) ሸክሜ ፡ ከላዬ ፡ ወርዷል ፡ እስራቴም ፡ ተፈቷል ልቤ ፡ በደስታ ፡ ተሞልቷል ጌታንም ፡ ያከብረዋል ፡ ይገባዋል አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት ስለጽድቄ ፡ አይደለም ፡ ስለማንነቴ እንደስራዬ ፡ አይደለም ፡ የሰጠኝ ፡ አምላኬ ምህረቱ አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ለእርሱ ፡ የምሰጠው ከሰጠኝ ፡ አስበልጬ ፡ የማበረክተው ክብር ፡ ለእርሱ አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት (፫x) አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት (፪x) ሸክሜ ፡ ከላዬ ፡ ወርዷል ፡ እስራቴም ፡ ተፈቷል ልቤ ፡ በደስታ ፡ ተሞልቷል ጌታንም ፡ ያከብረዋል ፡ ይገባዋል አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት ስለጽድቄ ፡ አይደለም ፡ ስለማንነቴ እንደስራዬ ፡ አይደለም ፡ የሰጠኝ ፡ አምላኬ ምህረቱ አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ለእርሱ ፡ የምሰጠው ከሰጠኝ ፡ አስበልጬ ፡ የማበረክተው ክብር ፡ ለእርሱ አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት (፫x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Feben Demissie

See all 10 songs by Feben Demissie