Gubae

እንዲሁ

Endihu

ቤተልሔም ወልዴ · ውሳኔዬ

Endihu is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Wolde, from the album Wusaneye.

እንዲሁ አይደለም የምጠራህ በከንቱ አይጠራም ሰምህ (2) ለምሰጋና ለክብረ እጠራዋለሁ ሰምህን ላመልጥበት ልድንበት እጠራዋለሁ ሰምህን እጅግ ደሰ ይለኛል የአንተ መሆኔ ዓለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ ሃሴት አደርጋለሁ ያንተ መሆኔ አለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ ድንቅ መካር ኃያል የሰላም አለቃ እግዚአብሔር ያለልክ ከፍ ከፍ ያረገህ ከሥም ሁሉ በላይ ታላቅ ሥም ሰጠህ እጅግ ደሰ ይለኛል የአንተ መሆኔ ዓለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ ሃሴት አደርጋለሁ ያንተ መሆኔ አለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ ሥምህ መድኃኒት ነውሁሉን ይፈውሳል ታምነው ለሚጠሩት ከሞት ያሰመልጣል ሰይጣን ይፈራዋል ጌታ ሆይ ሰምህ ለኔሰ መዳኛ ነው ዘውትር ሰጠራህ እጅግ ደሰ ይለኛል የአንተ መሆኔ ዓለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ ሃሴት አደርጋለሁ ያንተ መሆኔ አለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ እንዲሁ አይደለም የምጠራህ በከንቱ አይጠራም ሰምህ (2) ለምሰጋና ለክብረ እጠራዋለሁ ሰምህን ላመልጥበት ልድንበት እጠራዋለሁ ሰምህን እየሱሰ(8) አዳኜ (8

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Wolde

See all 33 songs by Bethlehem Wolde