Gubae

ደግነትህ

Degeneteh

ቤተልሔም ወልዴ · ውሳኔዬ

Degeneteh is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Wolde, from the album Wusaneye.

እኔን የሚረዳኝ የሚደግፈኝ ደግሞ ሚያቆመኝ የሚያበረታኝ ደግነትህ ነው ደግነትህ ቸርነትህ ነው ቸርነትህ ከተመስገን ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ከተባረክ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምስጋና እሰዋለሁ በዝማሬ ስምህን አወድሰዋለሁ መግለፅ ስላቃታት የፍቅርህን ጥልቀት ነፍሴን ከጨለማ ስታወጣት ድንገት እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና ሆሆ እንደገና ሃሃ እንደገና አመሰግናለሁ እንደገና ሆሆ እኔን የሚረዳኝ የሚደግፈኝ ደግሞ ሚያቆመኝ የሚያበረታኝ ደግነትህ ነው ደግነትህ ቸርነትህ ነው ቸርነትህ ስለቸርነትህ ዘርዝሬ ላወሳ የቱ ጋ ጀምሬ የቱ ጋላበቃ ከውቂያኖስ ባህር ምህረትህ ይሰፋል ቢወራ ቢነገር ከመታወቅ ያልፋል እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና ሆሆ እንደገና ሃሃ እንደገና አመሰግናለሁ እንደገና ሆሆ እኔን የሚረዳኝ የሚደግፈኝ ደግሞ ሚያቆመኝ የሚያበረታኝ ደግነትህ ነው ደግነትህ ቸርነትህ ነው ቸርነትህ ከተመስገን ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ከተባረክ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ምን እላለሁ ሌላ ይኸው ላንተ ምስጋናዬ ይኸው ላንተ ዝማሬዬ ሌላ ምሰጥህ የለምና አከብርሃለሁ እንደገና ሌላ ምሰጥህ የለምና አከብርሃለሁ እንደገና እንደገና አከብርሃለሁ እንደገና ሆሆ እንደገና ሃሃ እንደገና አመሰግናለሁ እንደገና ሆሆ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Wolde

See all 33 songs by Bethlehem Wolde