Gubae

ማለዳ

Maleda Maleda

ቤተልሔም ወልዴ · ውሳኔዬ

Maleda Maleda is an Amharic mezmur (worship song) by Bethlehem Wolde, from the album Wusaneye.

ማለዳ (2x) ኦ አዲስ ነው ምህረቱ ኦ አዲስ ነው ምህረቱ መቼ ተጓደለ ኦ ፍቅሩ ቸርነቱ 2x እንደ ማለዳ ጠል ምህረቱ ወረደ የማይገባንን እኛን የወደደ 2x ሰምቶ ለመነበት ብቸኛ መዳኛ 2x ኢየሱስ ብቻ ነው የህይወት መገኛ 2x እኔስ ለዘላለም ታማኝነቱን 2x ቸርነት ምህረቱን ሰውን መውደዱን 2x ለትውልድ ለዘመን ዛሬም እናገራለሁ 2x ጆሮ ያለው ይስማኝ እግዚአብሔር ፍቅር ነው 2x አቤት መታደል ነው በእግዚአብሔር መወደድ አቤት እንዴት ውብ ነው በእግዚአብሔር መመረጥ እራሱ ወዶ ወዶ አፅድቆ እራሱ ወዶ ለክብሩ አብቅቶ እራሱ ወዶ በቀኙ አስቀምጦ ቸር አምላክ እግዚአብሔር ነው ደግ አምላክ እግዚአብሔር ነው ምህረት ለወደደ አይደለም ለሮጠ 2x ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እኛን ከወደደ 2x እንዲሁ ያለ ምክንያት ምህረት ገኖልናል 2x በኢየሱስ ምክንያት ከሞት አምልጠናል

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Bethlehem Wolde

See all 33 songs by Bethlehem Wolde