Gubae

ተዋጊ

Tewagi

ተከስተ ጌትነት · እወራረዳለሁ

Tewagi is an Amharic mezmur (worship song) by Tekeste Getnet, from the album Eweraredalehu.

አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፪x) በገናዬን ፡ ስጡኝ ፡ አሄ ፡ እስኪ ፡ ልደርድረው ከዚህ ፡ ከወዳጄ ፡ ኤሄ ፡ ክፉን ፡ ላላቀው ሌት ፡ ተቀን ፡ ቢያደባ ፡ ጦሩን ፡ ቢሰብቅብኝ እኔ ፡ አመልጠዋለሁ ፡ አሄሄ ፡ አለ ፡ ሚዋጋልኝ አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፪x) ዳዊት ፡ አልፍ ፡ ገዳይ ፡ ሳዖል ፡ ግን ፡ ሺህ ፡ ብቻ እያሉ ፡ ቢዘፍኑ ፡ እርሱ ፡ የለው ፡ አቻ ልብህ ፡ ቅር ፡ አይበለው ፡ ክፉ ፡ አትመኝለት የሆነ ፡ እንዳሰኘው ፡ ቀን ፡ እስከወጣለት አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፪x) ሊወግሩኝ ፡ ተማማሉ ፡ ትላንት ፡ የመራኋቸው ከጨካኙ ፡ ጐልያድ ፡ ከጡቻው ፡ የዳንኳቸው ነገር ፡ ተገለባብጦ ፡ ሁሉን ፡ ተነሳ ፡ በእኔ ፡ ላይ ነገር ፡ ግን ፡ የሚመለከት ፡ ቀን ፡ ፈራጅ ፡ አለ ፡ በሰማይ በልቤ ፡ በቃ ፡ አትዘን ፡ ይልቅ ፡ በርታ ፡ በርታ ፡ በል ታያለህ ፡ ጌታ ፡ በጊዜው ፡ ሁሉንም ፡ ሲያደርገው ፡ ገለል አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፰x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፪x) በገናዬን ፡ ስጡኝ ፡ አሄ ፡ እስኪ ፡ ልደርድረው ከዚህ ፡ ከወዳጄ ፡ ኤሄ ፡ ክፉን ፡ ላላቀው ሌት ፡ ተቀን ፡ ቢያደባ ፡ ጦሩን ፡ ቢሰብቅብኝ እኔ ፡ አመልጠዋለሁ ፡ አሄሄ ፡ አለ ፡ ሚዋጋልኝ አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፪x) ዳዊት ፡ አልፍ ፡ ገዳይ ፡ ሳዖል ፡ ግን ፡ ሺህ ፡ ብቻ እያሉ ፡ ቢዘፍኑ ፡ እርሱ ፡ የለው ፡ አቻ ልብህ ፡ ቅር ፡ አይበለው ፡ ክፉ ፡ አትመኝለት የሆነ ፡ እንዳሰኘው ፡ ቀን ፡ እስከወጣለት አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፪x) ሊወግሩኝ ፡ ተማማሉ ፡ ትላንት ፡ የመራኋቸው ከጨካኙ ፡ ጐልያድ ፡ ከጡቻው ፡ የዳንኳቸው ነገር ፡ ተገለባብጦ ፡ ሁሉን ፡ ተነሳ ፡ በእኔ ፡ ላይ ነገር ፡ ግን ፡ የሚመለከት ፡ ቀን ፡ ፈራጅ ፡ አለ ፡ በሰማይ በልቤ ፡ በቃ ፡ አትዘን ፡ ይልቅ ፡ በርታ ፡ በርታ ፡ በል ታያለህ ፡ ጌታ ፡ በጊዜው ፡ ሁሉንም ፡ ሲያደርገው ፡ ገለል አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ነው (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እህህ ፡ ልጆቹን ፡ ታዳጊ በተሰለፈበት ፡ እህህ ፡ ሁሌ ፡ ድል ፡ አድራጊ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄሄ እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ አሄ (፰x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tekeste Getnet

See all 64 songs by Tekeste Getnet