Gubae

ተመስገን

Temesgen

ተከስተ ጌትነት · እወራረዳለሁ

Temesgen is an Amharic mezmur (worship song) by Tekeste Getnet, from the album Eweraredalehu.

መውጣቴ ፡ መግባቴ ፡ በአንተ ፡ ተጠብቆ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እንዳለህ ፡ ጠላቴ ፡ እንኳን ፡ አውቆ ይሸሸኝ ፡ ገመረ ፡ በሄድኩበት ፡ ስፍራ ሁሉን ፡ አስረገጥከኝ ፡ ሆነህ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው (፬x) ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ስምህን ፡ ልባርከው ያንን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ ያለፍኩት ፡ በአንተ ፡ ነው እልፍ ፡ ቃል ፡ ቢነገር ፡ አይገልጥህምና መቅደስህ ፡ ገብቼ ፡ ልበል ፡ ጎንበስ ፡ ቀና (፪x) አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን (፪x) ምክንያት ፡ ፈልጌ ፡ ላመስግን ፡ እንጂ ሰበብ ፡ ፈልጌ ፡ ልዘምር ፡ እንጂ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ (፬x) ምክንያት ፡ ፈልጌ ፡ ላመስግን ፡ እንጂ ሰበብ ፡ ፈልጌ ፡ ልዘምር ፡ እንጂ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ (፯x) መውጣቴ ፡ መግባቴ ፡ በአንተ ፡ ተጠብቆ ከእኔ ፡ ጋር ፡ እንዳለህ ፡ ጠላቴ ፡ እንኳን ፡ አውቆ ይሸሸኝ ፡ ገመረ ፡ በሄድኩበት ፡ ስፍራ ሁሉን ፡ አስረገጥከኝ ፡ ሆነህ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ለአንተ ፡ ሲያንህ ፡ ነው (፬x) ደግሜ ፡ ደግሜ ፡ ስምህን ፡ ልባርከው ያንን ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ ያለፍኩት ፡ በአንተ ፡ ነው እልፍ ፡ ቃል ፡ ቢነገር ፡ አይገልጥህምና መቅደስህ ፡ ገብቼ ፡ ልበል ፡ ጎንበስ ፡ ቀና (፪x) አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን አሳልፈኸኛል ፡ ያንን ፡ ክፉውን ፡ ቀን ሌላ ፡ ቃል ፡ የለኝም ፡ ልበልህ ፡ ተመስገን (፪x) ምክንያት ፡ ፈልጌ ፡ ላመስግን ፡ እንጂ ሰበብ ፡ ፈልጌ ፡ ልዘምር ፡ እንጂ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ (፬x) ምክንያት ፡ ፈልጌ ፡ ላመስግን ፡ እንጂ ሰበብ ፡ ፈልጌ ፡ ልዘምር ፡ እንጂ ስላልጠፋሁኝ ፡ ዛሬም ፡ ከአንተ ፡ ደጅ (፯x)

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tekeste Getnet

See all 64 songs by Tekeste Getnet