Gubae

ያስታውቅብኛል

Yastaweqebegnal

ተከስተ ጌትነት · መጀመሪያ

Yastaweqebegnal is an Amharic mezmur (worship song) by Tekeste Getnet, from the album Mejemeriya.

ምነው ይበጃል ወይ ዝም ማለት ምነው … ይሄ ሁሉ ተደርጐለት ምነው … ሌላ ቃላት በተገኘ ምነው … ልቤ ቢልህ እንደተመኘ ያስታውቅብኛል የተገለጠ ነው የሱን መልካምነት አልችልም ልደብቀው አቅም እየሆነ ብርታት እየሆነ ሞገስ እየሆነ እዚህ እንዳደረሰኝ ምልክት ለሚሻ እኔን ይመልከተኝ ይሄው ምሥጋናዬ (፪X) ፍቅሬን የምገልጥበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ ይሄው ዝማሬዬ ይሄው እልልታዬ መውደዴን ማወራበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ ቸርነትህ ብዙ ብዙ በጐነትህ ብዙ ብዙ ስው መውደድህ ብዙ ብዙ ስትረዳ ብዙ ብዙ ይወራ ይነገር ለኔማ ያረከው ነገር (፪X) ምን መላ አለው እየተባለ ከሰው ተራ የተገለለ ቸርነትን ከአንተ አግኝቶ ያከብርሀል በፊትህ ቆሞ ቸርነትህን ላውራው ላውራው ሰው የሆንኩት በአንተ ነው በአንተ ነው በጎነትህን ላውራው ላውራው ሰው የሆንኩት በአንተ ነው በአንተ ነው                ይወራ ይነገር ለኔማ ያረከው ነገር (፪X) ያስታውቅብኛል የተገለጠ ነው የሱን መልካምነት አልችልም ልደብቀው አቅም እየሆነ ብርታት እየሆነ ሞገስ እየሆነ እዚህ እንዳደረሰኝ ምልክት ለሚሻ እኔን ይመልከተኝ         ይሄው ምሥጋናዬ (፪X) ፍቅሬን የምገልጥበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ ይሄው ዝማሬዬ (፪X) መውደዴን ማወራበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tekeste Getnet

See all 64 songs by Tekeste Getnet