Gubae

መጣሁ ወደ ደጅህ

Metahu Wede Dejeh

ተከስተ ጌትነት · እወራረዳለሁ

Metahu Wede Dejeh is an Amharic mezmur (worship song) by Tekeste Getnet, from the album Eweraredalehu.

ያልሰጠኸኝ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ቀረብኝ ፡ የምለው እንዴት ፡ ይሄን ፡ ይጠይቅ ፡ ከሞት ፡ የታደከው ፍላጐቴ ፡ ሞላልኝ ፡ ምኞቴም ፡ ተሳካ የሁሉ ፡ መደምደሚያ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ አዝ፦ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ ምሥጋና ፡ ልሰጥ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ አምልኮ ፡ ልሰጥ (፪x) ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ስንፍና ፡ አላወራም ፡ ክፉ ፡ አይወጣም ፡ ከአፌ ሁሌ ፡ ያስደንቀኛል ፡ ከሞቴ ፡ መትረፌ ይሄ ፡ ቀረብኝ ፡ ብዬ ፡ አላማህም ፡ ለሰው ደም ፡ አፍሳሹን ፡ ክፉ ፡ ሰው ፡ ወደህ ፡ ከታደከው አዝ፦ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ ምሥጋና ፡ ልሰጥ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ አምልኮ ፡ ልሰጥ (፪x) ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ቆም ፡ ብዬ ፡ ሳስበው ፡ የሆነከውን ፡ ለእኔ ለዘለዓለም ፡ ታደከኝ ፡ ከዚያ ፡ ከኩነኔ ቀራንዮ ፡ ይናገር ፡ ጐልጐታ ፡ ይመስክር ለመስቀል ፡ ሞት ፡ አበቃህ ፡ ለእኔ ፡ ያለህ ፡ ፍቅር አዝ፦ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ ምሥጋና ፡ ልሰጥ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ አምልኮ ፡ ልሰጥ (፪x) ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ያልሰጠኸኝ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ቀረብኝ ፡ የምለው እንዴት ፡ ይሄን ፡ ይጠይቅ ፡ ከሞት ፡ የታደከው ፍላጐቴ ፡ ሞላልኝ ፡ ምኞቴም ፡ ተሳካ የሁሉ ፡ መደምደሚያ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ አዝ፦ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ ምሥጋና ፡ ልሰጥ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ አምልኮ ፡ ልሰጥ (፪x) ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ስንፍና ፡ አላወራም ፡ ክፉ ፡ አይወጣም ፡ ከአፌ ሁሌ ፡ ያስደንቀኛል ፡ ከሞቴ ፡ መትረፌ ይሄ ፡ ቀረብኝ ፡ ብዬ ፡ አላማህም ፡ ለሰው ደም ፡ አፍሳሹን ፡ ክፉ ፡ ሰው ፡ ወደህ ፡ ከታደከው አዝ፦ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ ምሥጋና ፡ ልሰጥ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ አምልኮ ፡ ልሰጥ (፪x) ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ቆም ፡ ብዬ ፡ ሳስበው ፡ የሆነከውን ፡ ለእኔ ለዘለዓለም ፡ ታደከኝ ፡ ከዚያ ፡ ከኩነኔ ቀራንዮ ፡ ይናገር ፡ ጐልጐታ ፡ ይመስክር ለመስቀል ፡ ሞት ፡ አበቃህ ፡ ለእኔ ፡ ያለህ ፡ ፍቅር አዝ፦ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ ምሥጋና ፡ ልሰጥ መጣሁ ፡ ወደ ፡ ደጅህ ፡ አምልኮ ፡ ልሰጥ (፪x) ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tekeste Getnet

See all 64 songs by Tekeste Getnet