Gubae

እንዳለፈው

Endalefew

ተከስተ ጌትነት · መጀመሪያ

Endalefew is an Amharic mezmur (worship song) by Tekeste Getnet, from the album Mejemeriya.

ያስፈራራ ነበር ጨለማው እግዚኦ እግዚኦ ያሰኘ ነው ሁኔታ ሲመጣ እየከፋ  ለጥቂት ቀን ሚሆን እምነት ጠፉ ወየሁ ጠፋሁኝ ብዬ ያለቀልኝ ሲመስለኝ በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው  ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ሆ ብሎ ወጥቶ ነበር ጦሩን አሰባስቦ አይዞህ የሚል ባይኖር መልካም ቀን አስቦ እንደሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት  እንደገና አቆመን በብዙ በረከት ምን አይነት ነገር ነው የወረደው የብዙሃኖችን ነው ልብ ያራደው የሚያተርፍ አይመስል አመጣጡ ብዙ ሀያላኖች እጅ ሰጡ እኔም ያው ሰው ነኝ እና ያለቀልኝ ሲመስለኝ በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው  ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው

Listen on Gubae

Gubae is a free app for Android: mezmur lyrics, the Bible, church events, and a player for the music on your phone.

Get it on Google Play

More songs by Tekeste Getnet

See all 64 songs by Tekeste Getnet